ከሰሞኑ በተፈጠረው የፀጥታ አለመረጋጋት የንብረት ውድመት መድረሱን የአንኮበር ወረዳ ገለጸ፡፡
ደብረ ብርሃን፡ መስከረም 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአንኮበር ወረዳ አሥተዳዳሪ ታደሰ ፈቅይበሉ እንዳሉት ከሰሞኑ ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግር የመንግሥት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ከፍተኛ የንብረት ውድመትና ዘረፋ ተፈጽሞባቸዋል።
በተጨማሪም የሰንሻይን ኮንስትራክሽን ድርጅት ንብረት የኾኑ ተሽከርካሪዎችም ተዘርፈዋል ብለዋል።
የወረዳ...
ኢስላም- የዓለም ሰላም!
ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ እስልምና በቅድስቲቱ ከተማ መካ ለነዋሪዎቹ ጥሪ ከመደረጉ አስቀድሞ አካባቢው እና ነዋሪዎቹ የበዛ ቁጥር ያላቸውን እና የተለያየ ደረጃ የተቀመጠላቸውን ጣኦታት ያመልኩ እንደነበር ይነገራል፡፡ በተለይም በመካ እና በአካባቢው ከ360...
“በጀት ዓመቱ ከ22 ሺህ በላይ የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየሠራሁ ነው” የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሥራ...
ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ከ22 ሺህ በላይ የሥራ ዕድል ለመፍጠር አቅዶ እየሠራ እንደኾነ የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሥራ እና ሥልጠና መምሪያ አስታውቋል።
የመምሪያው ኀላፊ ብዙዓየሁ ሰይድ የሥራ እድል የሚፈጠርላቸው ዜጎች...
“ኢትዮጵያ እስልምናን ቀድማ የተቀበለች ብቻ ሳትኾን የመሰረተችም ሀገር ናት” ፕሮፌሰር አደም ካሚል
ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ አማኞች ብቻ ሳይኾኑ እምነት እራሱ የሚመርጣት ሀገር ትመስላለች፡፡ ከቀደምቶቹ መካከል ኢትዮጵያ ላይ አሻራውን ያላሳረፈ እምነት እና ሃይማኖት አይገኝም፡፡ የየሃይማኖቶቹ ቅዱሳን መጻሕፍት ኢትዮጵያን ሳይጠቅሱ፣ አበርክቶዎቿን ሳያወሱ እና ሕዝቦቿን ሳያወድሱ...
የባሕር ዳር ከነማ ለመልስ ጨዋታ ወደ ቱኒዝያ ያቀናል፡፡
ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፈው ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ጠንካራ ፉክክር በማድረግ 2ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው ባሕር ዳር ከነማ በአህጉራዊ መድረክ ኢትዮጵያን ወክሎ እየተጫወተ ነው፡፡
በአፍሪካ የኮንፌደሬሽን ካፕ ሁለተኛ ዙር የማጣሪያ ውድድር እያካሄደ ያለው...








