በሐረሪ ክልል 1498ኛው የመውሊድ በዓል እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በሐረሪ ክልል 1498ኛው የመውሊድ በዓል በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች እየተከበረ ይገኛል።
በዓሉ በሀረር ከተማ ሸዋበር ተብሎ በሚጠራው ስፍራ የሃይማኖት አባቶች፣ የሃይማኖቱ ተከታዮች በተገኙበት ከማለዳው ጀምሮ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች በመከበር ላይ ነው።
ኢዜአ...
መውሊድ በዓለም ላይ!
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ላይ ለ1498ኛው የመውሊድ በዓል እየተከበረ ይገኛል። መውሊድ እንደ አንድ እስላማዊ በዓል መከበር የጀመረው በዘመነ ሒጅራ አቆጣጠር ከሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ ጀምሮ እንደነበር መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
የመውሊድ በዓል መከበር...
“ሐረር የፍቅር ልዕልት፣ የመዋደድ ንግሥት”
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፍቅር ያለማቋረጥ የሚፈልቅባት ዥረት፣ መዋደድ የነገሠባት ቤተ መንግሥት፣ አብሮነት የሚገለጥባት መስታውት ናት፡፡ እርሷ ጥላ ናት ሁሉም በጋራ የሚያርፍባት፤ እርሷ ጥንታዊት ምሥራቅ ናት የፍቅር ብርሃን የማይጠፋባት፣ እርሷ ...
“እዝነትን የሚያደርጉ፣ በፍትሕ የተከፉትን የሚያረጋጉ”
ባሕር ዳር፡ መስከረም 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፈጣሪ ትዕዛዝ ተልከዋል፣ የፈጣሪን ትዕዛዝ ይፈጽሙ ዘንድ ተዘጋጅተዋል፣ በፈጣሪ ዘንድ የተወደደውን እና የተመረጠውን አድርገዋል፣ እኩልነትን ሰብከዋል፣ ሰዎችንም በእኩል ዓይን አይተዋል፣ በምድሯ ሁሉ እኩልነት ይኖር ዘንድ ሕግ አስቀምጠዋል፤ ፍቅርና...
ቅዱሷ ከተማ – መካ
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የትውልድ ሥፍራ ናት ፤ በነብዩ ኢብራሂም (ዐለይሂ ሰላም) እንደተመሠረተችም ይነገራል። በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ቅዱሷ ከተማ እየተባለች ትጠራለች ፤ በምዕራብ ሳዑዲ አረቢያ "ሂጃዝ" አየተባለ በሚጠራው...








