“መስቀልን ስናከብር ከመለያየት ወጥተን አንድነትን፣ ከፀብ ይልቅ ፍቅርን፣ ከሁከት እና ብጥብጥ ወጥተን ሰላምን መስበክ...

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የመስቀል ደመራ በዓል በየዓመቱ በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት የሚከበር በዓል ነው፡፡ መስቀል ጥሬ ትርጉሙ መስቀያ ፣ ማንጠልጠያ ማለት ሲኾን በብሉይ ኪዳን መስቀል የጥፋተኞች መቅጫ እንደነበር ታሪክ ያስረዳል፡፡ ይሁን እንጅ መድኃኒት...

“የመስቀል ደመራ በዓል ድምቀቶች ገበያው ላይ በበቂ መጠን ቀርበዋል” ሸማቾች እና ሻጮች

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መስኩ በልምላሜ ተሞልቶ በአደይ አበባ ሲያሸበርቅ ፣ ላሞች በልተው ጠግበው ወተት ሲታለቡ፣ ፀሐይን የጋረዳት ደመና ተገፍፎ ብርሃኗን ያለ ሥሥት ሥትሠጥ፣ አፍላጋት ከገመገማቸው ወርደው ድንፋታቸው ሲቀንስ፣ ዘመድ ከዘመድ...

ጎንደር የመስቀልን በዓል ለማክበር ተዘጋጅታለች፡፡

ጎንደር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል በዓል በድምቀት ከሚከበርባቸው የሀገሪቱ ከተሞች መካከል አንዷ የኾነችው ጎንደር ከተማ መስከረም 17/2016 ዓ.ም የምታከብረውን የመስቀል በዓል ለማከናወን ዝግጅት እያደረገች ነው፡፡ ከተማዋ በየዓመቱ የመስቀልን በዓል በምታከብርበት ከአፄ ፋሲል ቤተ...

“ታሪካችን እና ግብራችን፤ ስማችን እና ሰላማችን ግን ተጣጥመዋል?”

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከትናንት ታሪካችን የተቀዳውን አሁናዊ ማንነታችን በውል መመርመር ሳያስፈልገን የቀረ አይመስልም፡፡ ወይ ትናንትናችን መምሰል፤ ካልሆነም ደግሞ ታሪካችንን ማንሰላሰል የሚጠይቀን ጊዜ ላይ ቆመናል፡፡ የትናንት ከፍታችን ቀና ብሎ መመልከት፤ ካልኾነ ደግሞ የወረድንበትን...

የመስቀል በዓል አከባበር በገጠሩ የአገው ምድር!

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአገውኛ ቋንቋ “ድሩፃ!” እንኳን አደረሳችሁ ማለት ነው። መስቀል በሁሉም የኢትዮጵያ ገጠራማ አካባቢዎች በእሸት እና አበባ ታጅቦ የሚከበር የክርሥትና እምነት ተከታዮች በዓል ነው። በዓሉ በአማራ ክልል አገው ምድር ውስጥ...