“ሰላም፣ ፍቅርና ይቅርታ፤ የመስቀል በዓል ቱሩፋቶች።
ባሕር ዳር: መስከረም 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ የመስቀል በዓል ነው። በዓሉ በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በአደባባይ ከሚከበሩ በዓላት ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው። ኢትዮጵያዊያን መስቀልን የባሕላቸው፣ የትውፊታቸው፣ የማኅበራዊና መንፈሳዊ እሴቶቻቸው አካል አድርገው ነው...
ጎንደር እና “አፄ ደመራ”
ባሕርዳር፡ መስከረም 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክርስቶስ መስቀል ለ300 ዓመታት ያህል ተቀብሮ ከቆየበት በደመራ ጢስ ጥቆማ አማካይነት የተገኘበትን ቀን ለማሰብ የደመራ በዓል መስከረም 17 ተከብሮ ይውላል።
በጎንደርና አካባቢው ደመራ የሚለኮሰው በዚህ ቀን...
ግማደ መስቀሉ ያረፈባት፣ ጥበቃው የማይለያት”
ባሕር ዳር: መስከረም 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ዓለማት ሁሉ የሚፈልጉትን እርሷ ይዘዋለች፣ ዓለማት ሁሉ የሚመኙትን እርሷ አሳርፈዋለች፣ በኀይሉ ትጠበቅበታለች፣ በብርሃኑ ትረማመድበታለች፣ በረከትና ረድኤትን ትቀበልበታለች፣ ኀይልና ብርታትን ታገኝበታለች፡፡ አሳዳጆቿን ሁሉ ድል ትመታበታለች፡፡
የተመረጠች፣ ለምስክርነት የተዘጋጀች፣ ክብሩንና ሞገሱን...
የመስቀል በዓልና ስለት!
ባሕርዳር፡ መስከረም 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ደመራ በዓል በኢትዮጵያ የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በአደባባይ ከሚከበሩ በዓላት መካከል አንዱ ነው። ከአደባባይ ክብረ በዓሉ ማግስት ወይም በኋላ ሰዎች በየመኖሪያ አካባቢያቸው እየተሰባሰቡ በዓሉን በጋራ ያከብራሉ።
በዓሉ በተለመደው ባሕላዊ...
“ጥንታዊው ነገረ መስቀል በኢትዮጵያ”
ባሕርዳር፡ መስከረም 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሩፊኖስ እና ሶቅራጥስ የተባሉት ሁለት የዓለም ታሪክ ጸሐፊዎች ክርስትናን በዓለም ካስፋፋት የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋሪያት መካከል ማቴዎስ፣ ናትናኤል፣ በርተሎሜዎስ እና ቶማስ በኢትዮጵያ የተለያዩ አውራጃዎች እና አካባቢዎች ተንቀሳቅሰው ወንጌል መስበካቸውን ይናገራሉ፡፡...








