የዓለም ቱሪዝም ሳምንትን በማስመልከት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በኮንታ ዞን የመስህብ ሥፍራዎች ጉብኝት...

ባሕርዳር፡ መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ የተመራው የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ቡድን በኮንታ ዞን የሚገኙ የቱሪስት መስህብ ሥፍራዎችን ጎብኝተዋል። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ፤...

የደም እጥረት በማጋጠሙ ዜጎች ደም እንዲለግሱ የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ጥሪ ቀረበ።

👉በበጀት ዓመቱ 427 ሺህ 526 ዩኒት ደም ለመሰብሰብ ታቅዷል ባሕርዳር፡ መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሕክምና የሚውል የደም እጥረት በማጋጠሙ ማኅበረሰቡ ደም እንዲለግስ የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ጥሪ አቀረበ፡፡ በ2016...

“ውሻን በወቅቱ በማስከተብ ውሻን የሚያሳብድ በሽታን መከላከል ይገባል” የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ባሕር ዳር: መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ውሻን የሚያሳብድ በሽታ ራቢስ በተባለ ቫይረስ የሚመጣ ገዳይ በሽታ ነው። በሽታው የሚከሰተው በቫይረሱ በተጠቃ ውሻ ንክሻ እና ከውሾች አፍ በሚወጣ ምራቅ መሰል ፈሳሽ ንክኪ አማካኝነት ነው። በአማራ ክልል ኅብረተሰብ...

በሰሀላ ሰየምት ወረዳ በተከሰተው ድርቅ ከ46 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ነዋሪዎች አስቸኳይ ሰብአዊ ድጋፍ እንዲደረግ...

ባሕርዳር፡ መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰሀላ ሰየምት ወረዳ በተከሰተው ድርቅ ከ46 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ነዋሪዎች አስቸኳይ ሰብአዊ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀርቧል። የሰሀላ ሰየምት ወረዳ ጥቂት እውነታዎች፦ 👉ሰሀላ ሰየምት ወረዳ 13 ቀበሌዎችን የያዘ...

በአማራ ክልል የሰሊጥ ሰብል እየተሰበሰበ ነው።

ባሕርዳር፡ መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የደረሰ የሰሊጥ ሰብል የመሰብሰብ ሥራ መጀመሩን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ አግደው ሞላ እንደገለጹት፤ በክልሉ በ2015/16 ዓ.ም የምርት ዘመን ግማሽ ሚሊዮን ሄክታር...