“ከ14 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የትምህርት ቁሳቁስ ለተማሪዎች ድጋፍ ተደርጓል” የጎንደር ከተማ አሥተዳደር...
ባሕር ዳር: መስከረም 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመምሪያው ኀላፊ ዳንኤል ውበት ለ9 ሺህ 647 ተማሪዎች ግምታቸው 14 ሚሊዮን 594 ሺህ ብር ዋጋ ያላቸው የመማሪያ ቁሳቁሶች ድጋፍ መደረጉን ገልጸዋል። ድጋፉ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ወላጆች በመማሪያ...
ከ64 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራ ማከናወኑን የደቡብ ወሎ ዞን...
ደሴ: መስከረም 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 64 ሚሊዮን ብር የሚገመት ሥራ ማከናወኑን የደቡብ ወሎ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አስታውቋል። ለክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተለይተው ከታቀዱ ወጣቶች 75 በመቶ መሳተፋቸውንም...
“አንድነትን የሚሸረሽሩ፣ ልዩነትን የሚያሰፉ እና ሰላምን የሚያውኩ አስተሳሰቦችን አምርሮ መታገል ያስፈልጋል።” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...
ባሕር ዳር: መስከረም 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ከተውጣጡ የሰላም ባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ የምክክር መደረኩ በክልሉ ወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ያለመ ነው...
“ሰራዊቱ ከደመወዙ ቀንሶ ለወገኖቹ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል” ሻለቃ ደግሰው ዶሻ
ደሴ፡ መስከረም 19/2016 (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሀገርን ደህንነት ከመጠበቅ ባለፈ አቅመ ደካሞችን በመደገፍ ሕዝባዊነቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ።
የሀገር መከላከያ ሰራዊት በደሴ ከተማ ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁሰ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በድጋፍ ርክክቡ...
“በጎዳና ሕይወት ውስጥ የሚኖሩ ሕጻናትን መታደግ ትውልድን ማዳን ነው” የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር
ደብረ ብርሃን: መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ከተሞች ውሎና አዳራቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ ሕጻናት የኋላ ታሪካቸውን ለጠየቀ የሚያገኘው ምላሽ ምጣኔ ሃብታዊ ችግሮች፣ ወላጆቻቸውን በሞት ማጣትና ሌሎች ተያያዥ ፈተናዎች ይኾናል።
ታዳጊዎቹ ህይወታቸውን ጎዳና ላይ ሲያደርጉ ለሥነ...








