በአንዳንድ አካባቢዎች የሚነሱ የጸጥታ ችግሮች ትልቅ ፈተና እንደኾኑበት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአራት ክልሎች እና በሁለት ከተማ አሥተዳደሮች የአጀንዳ መነሻ ሀሳቦችን እና የተሳታፊ ልየታ ሥራዎችን ማጠናቀቁን ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታውቋል። ኮሚሽኑ በቀሪ አካባቢዎች ከ2016 ዓ.ም አጋማሽ ቀድሞ የአጀንዳ መነሻ ሀሳቦችን እና...

የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለውን ተጽዕኖ ለመቋቋም ያለመ አህጉር አቀፍ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ...

አዲስ አበባ: መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምክክር መድረኩን የከፈቱት የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ሳንዶካን ደበበ የተፈጥሮ ሀብት መሸርሸር ችግር ዘርፈ ብዙ እና ዓለማቀፋዊ ስጋት መኾኑን ተናግረዋል። በተለይም ለአፍሪካ እና ለሌሎች ላላደጉ ሀገራት ዋነኛ ተግዳሮት ነው...

ዓለም አቀፉ የቴሌኮም ኅብረት አህጉራዊ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ያካሂዳል።

ባሕር ዳር: መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኅብረቱ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር ያዘጋጁት ጉባኤ "ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለዘላቂና ፍትሐዊ መጻኢ ጊዜ የአፍሪካ የዘላቂ ልማት ግቦች ትግበራን ማፋጠን" በሚል መሪ ሀሳብ ነው የሚካሄደው። ጉባኤው በአፍሪካ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን ለማምጣትና የዘላቂ...

“የኢትየጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የሽምግልና ሥርዓቶችን አካትቶ ቢሠራ ምክክሩን ውጤታማ ያደርገዋል” የታሪክ ምሁሩ አየለ...

ባሕር ዳር: መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ በርካታ መልካም የኾኑ እሴቶች ያሏት ሀገር ናት ሲሉ የታሪክ ምሁሩ ገልጸዋል። የምክክር ኮሚሽኑ ትልቅ ሥፍራ የሚሰጣቸውን የሽምግልና ሥርዓቶች አካትቶ ቢጠቀም እንደ ሀገር የተያዘውን ምክክር ስኬታማ እንደሚያደርገውም ተናግረዋል። በሀገራችን ከትውልድ...

“እናታችን እያሉ፣ ወደ ተራራው ይወጣሉ”

ባሕርዳር፡ መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አስቀድማ የተዘጋጀች፣ በደል በተደመሰሰበት አምሳለ መስቀል የተፈጠረች፣ ታቦታትን ያሳረፈች፣ ለግማደ መስቀሉ ማረፊያነት የተመረጠች፡፡ ግማደ መስቀሉ ያረፈባት፣ ቅዱሳን አበው የተጠለሉባት፣ የነገሥታቱ ልጆች እውቀትን የገበዩባት፣ ሃይማኖትን የተማሩባት፣ ሥርዓትን የሠሩባት፡፡ የተመረጡ ተራራዎች...