በምርት ዘመኑ የተሻለ ግብይት እንዲኖር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ...
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምርት ዘመኑ የተሻለ ግብይት እንዲኖር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡
አማራ ክልል ለሀገር ውስጥ ፍጆታና ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ ምርቶች ይመረቱበታል፡፡ አርሶ...
አቶ ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲያሳድግ ጠየቁ።
ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲያሳድግ ጠየቁ።
ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኤሚ ኢፖፕ ጋር ተወያይተዋል።
ድርጅቱ...
ምክር ቤቱ ብሔራዊ የወጣቶች የዜግነት አገልግሎት ሕግ ሆኖ እንዲወጣ የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ አጸደቀ።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደሬሽን ምክር ቤት ብሔራዊ የወጣቶች የዜግነት አገልግሎት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕግ ሆኖ እንዲወጣ የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ አጽድቋል፡፡
ምክር ቤቱ 6ኛ የፓርላማ ዘመን 3ኛ ዓመት የመጀመሪያ መደበኛ ስብሰባውን...
“ግብር ትልቁ የኢኮኖሚ መሰረት እና የክብር ምንጭ ነው” የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሤ
"የታማኝ ግብር ከፋዮች የምሥጋና እና የዕውቅና መርሐ-ግብር ሐሙስ ይካሄዳል"
ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ''ግብር ለሃገር ክብር" የግብርና ታክስ ንቅናቄ አካል የኾነው 5ኛው ዙር የ2015 የታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና መርሐ ግብር ጥቅምት 1 ቀን 2016...
ኤደን ሀዛርድ ጫማ ሰቀለ።
ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቀድሞው የቸልሲ እና የሪል ማድሪድ የመስመር ተጫዋት የእግር ኳስ ጨዋታ ሩጫውን ማቆሙን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
የ32 ዓመቱ ሀዛርድ እ.ኤ.አ በ2019 ነበር ሪያል ማድሪድን በ89 ሚሊዮን ፓውንድ የተቀላቀለው፡፡
ሀዛርድ በ16 ዓመታት የክለብ ቆይታው...








