የደረሱ ሰብሎችን በወቅቱ በመሰብሰብ ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ ከመበላሸት መታደግ እንደሚገባ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ...

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2015/16 ዓ.ም የመኸር እርሻ 5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑን ተገልጿል። ከዚህም 160 ሚሊዮን ኩንታል ምርት እንደሚገኝ ይጠበቃል፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሰብል ልማት...

“ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ዝቅተኛ መኾን ምክንያቶች ተጠንተው ይቅረቡ” የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የትምህርት ሚኒስቴር ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ዝቅተኛ ውጤት መመዝገብ ምክንያት የኾኑ ችግሮችን በጥናት ለይቶ እንዲያቀርብ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰዉ ኃብት ልማት፣ ሥራ ሥምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጠየቀ። በምክር...

አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ጋር ተወያዩ።

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ተወያይተዋል። በዚህ የኢትዮጵያ፣ የእስራኤል እና የመካከለኛው ምስራቅ ወቅታዊ ኹኔታ ላይ መምከራቸውን ከውጭ...

“ችግር ፈቺ የምርምር ውጤቶችን ለአርሶ አደሮች ለማቅረብ እየሠራን ነው” የደብረብርሃን ግብርና ምርምር ማዕከል

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ችግር ፈቺ የምርምር ውጤቶችን እውን በማድረግ ምርትና ምርታማነትን የማሳደግ ሥራ እየሠራ እንደሚገኝ የደብረብርሃን ግብርና ምርምር ማዕከል አስታውቋል:: የብዝኀ ሕይወትና ተፈጥሮ ሀብት ትክክለኛ አያያዝና ጥበቃ ላይ የተመሠረተና የተለያዩ ሥነ ምህዳሮች...

“ከሰላም በላይ ምንም የለም ፤ የተገኘው አንጻራዊ ሰላም ዘላቂ እንዲኾን እንሠራለን” የደምበጫ ከተማ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምዕራብ ጎጃም ዞን የምትገኘው ደምበጫ ከተማ ከሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ በሰላም እጦት ስትፈተን ቆይታለች። በተፈጠረው ችግርም በርካታ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት መድረሱን ነዋሪዎች ለአሚኮ ገልጸዋል። ይሁን እንጂ ከጥቅምት 4/2016...