“የአማራን ሕዝብ ፈተና ከማራዘም ነገሮችን በውይይት መፍታት ይገባል” የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳዳሪ አሊ መኮንን
ደሴ: ጥቅምት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረው የሰላም እጦት ዘርፈ ብዙ ጫናዎችን አሳድሯል። የሰው ሕይዎት ጠፍቷል፣ ንብረት ወድሟል። በክልሉ አንዳንድ አካባቢዎች በተፈጠረው የሰላም እጦት ምክንያት መደበኛ እንቅስቃሴ ተገትቶ ቆይቷል።
በአማራ...
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ”ዲቢኢ ተዐውን” የተሰኘ ከወለድ ነጻ የኢንቨስትመንት ፋይናንስ አገልግሎት በይፋ አስጀመረ።
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ''ዲቢኢ ተዐውን'' የተሰኘ ከወለድ ነጻ የኢንቨስትመንት ፋይናንስ አገልግሎት በይፋ አስጀመረ።
የባንኩ ፕሬዝዳንት ዶክተር ዮሐንስ አያሌው በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ እንደገለጹት፤ ከወለድ ነጻ የኾነ የባንክ አገልግሎት ጠቀሜታው የላቀ...
ለሁለተኛ ዙር የግሪሳ ወፍን ለመከላከል በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት ሊያካሂድ መኾኑን ግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በአራት ዞኖች ከነሐሴ 3/2015 ዓ.ም ጀምሮ በአራት ዞኖች የግሪሳ ወፍ ተከስቶ በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት እያስከተለ መኾኑን እና በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት መጀመሩን አሚኮ በተደገጋሚ መዘገቡ...
“የተጀመሩ ግንባታዎችን ለማጠናቀቅ ሁላችንም በሰከነ ሃሳብ ማመን እና ለሰላም ቅድሚያ መስጠት ያስፈልጋል” የአማራ...
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የተጀመሩ ግንባታዎችን ለማጠናቀቅ ሁላችንም በሰከነ ሃሳብ ማመን እና ለሰላም ቅድሚያ መስጠት እንደሚያስፈልግ የአማራ ሕንፃ ሥራዎች ኮንሥትራክሽን ድርጅት አሳስቧል።
በተፈጠረው ወቅታዊ የሰላም እጦች ችግር ምክንያት ግንባታዎቹን ለመሥራት መቸገሩን የአማራ ሕንፃ ሥራዎች...
“በፍጹም የትውልድ ክፍተት ሊፈጠር አይገባም” የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳዳሪ አሊ መኮንን
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው የሰላም እጦት ምክንያት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት አልሄዱም። ተማሪዎች እና መምህራን ክረምቱ አልፎ አዲሱ ዓመት ሲገባ በየትምህት ቤቶቻቸው አልተገናኙም። ሕጻናት ወደ ትምህርት ቤት...








