“በ2016/17 የምርት ዘመን ለመኸር እርሻ 13 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ተገዝቷል” የግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: ጥቅምት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ባለፈው ዓመት ያጋጠመው የማዳበሪያ ችግር እንዳይደገም በ2016/17 የምርት ዘመን ለመኸር እርሻ 13 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ መፈጸሙን ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል። የክልሎችን የሦስት ዓመታት የማዳበሪያ ግባት ፍላጎት...

“ፍቅርን ልበሱ፤ በይቅርታም ተመላለሱ”

ደሴ: ጥቅምት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፍቅር ግርማን ትሰጣለችና ልበሷት፣ ፍቅር ባሕር ታሻግራለች እና ጨብጧት፣ ፍቅር ውቅያኖስ ትከፍላለች እና አትልቀቋት፣ ፍቅር ደም ግባትን ከፍ ከፍ ታደርጋለች እና ደርቧት፣ እንደ ዘውድ ጫኗት፣ እንደ ካባ ተጎናፀፉባት፣ እንደዙፋን...

ትናንት የተጀመረው ሶስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ዛሬም በሁለት ጨዋታዎች ይቀጥላል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 9:00 ላይ ሀድያ ሆሳዕና ከወልቂጤ ከተማ ጋር ሲጫዎት፣ምሽት 12:00 ደግሞ ቅዱስ ጊወርጊስ ከሻሸመኔ ጋር ይጫወታል። በመቻል እና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተሸነፉት ሀድያ ሆሳዕናዎች ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች...

“ቦለቄን በስፋትና በጥራት ለማምረት ለአርሶ አደሩ ድጋፋችን ተጠናክሮ ይቀጥላል” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ቦለቄን አምርቶ ለውጪ ገበያ ማቅረብ ከተጀመረ 18 ዓመታት አስቆጥሯል። የቦለቄ ሰብል ለምነታቸው የተሟጠጠ መሬቶችን ከመጠገኑም በላይ ምርቱ ለውጪ ገበያ ስለሚቀርብ ለአርሶ አደሮች ከፍተኛ ዋጋ ያስገኛል። የውጪ ምንዛሪም...

“በአንድነት ከቆምን የማናልፈው ችግር የለም” እንደሻው ጣሰው

ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር እንደሻው ጣሰው በባሕር ዳር ከተማ የአቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ መርሐ ግብር አስጀምረዋል። የቤት ማደሻ ወጭው በባሕር ዳር ከተማ ከሚሰለጥኑ የብልጽግና የሥራ ኀላፊዎች መዋጮ...