የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ የሰዓት ገደብ ማሻሻያዎችን ማድረጉን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሃይማኖታዊ እና ሕዝባዊ በዓላት፤ በብልጽግና ፓርቲ ሥልጠና የክልሉ ሕዝብ ላሳየው ፍቅር፣ ትብብር እና የጋራ ኀላፊነት ስሜት የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ምሥጋና አቅርቧል። በክልሉ በርካታ አካባቢዎች ተፈጥሮ የነበረውን የሰላም...

“የሰላምን ዋጋ የሚያውቀው ሰላምን ያጣ ሰው ብቻ ነው” ከሰመራ ደሴ እህቱን ሊያሳክም የመጣ ወጣት

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም በታጣ ጊዜ ታካሚዎች ወደ ሕክምና አገልግሎት መስጫ ተቋማት መሄድ ይሳናቸዋል። የሕክምና ተቋማትም መድኃኒቶችን እና ሌሎች ግብዓቶችን ለማግኘት ይቸገራሉ። በዚህ መካከል ታክመው መዳን የሚችሉ ወገኖች ያለ ሕክምና እርዳታ...

በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳዳር በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች ሁሉም ባለድርሻ አካላት ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳዳር ድርቅ ያስከተለውን የዜጎችን ጉዳት ለመቀነስ ባለድርሻ አካላት የሕይወት አድን ድጋፎችን እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል። በብሔረሰብ አሥተዳዳሩ በተከሰተው ድርቅ የ12 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ 5 ሺህ እንስሳት ሞተዋል። ለ113 ሺህ...

የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር እንዳጋጠማቸው በሽምጥ ጤና ጣብያ ያነጋገርናቸው ተገልጋዮች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አገልግሎት አሰጣጡን ለማቀላጠፍ ወረቀት አልባ የጤና መረጃ ሥርዓት ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩን የባሕር ዳር ከተማ ጤና መምሪያ ገልጿል። በጤና ተቋማት የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር ...

በክልሉ የመጣውን አንጻራዊ ሰላም ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ እዝ ማሻሻያዎችን ማድረጉን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በርካታ አካባቢዎች የተፈጠረውን የሰላም መደፍረስ ተከትሎ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሐምሌ 28/2015 ዓ. ም በክልሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲታወጅ ወስኗል። የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ውሳኔ ተከትሎም ነሐሴ 8/2015 ዓ.ም...