“ዐጼ ምኒልክ የጦር ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ያቋቋሙበት ቀን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን ኾኖ እንዲከበር...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በ116ኛ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን አከባበር ላይ ንግግር አድርገዋል። ፊልድ ማርሻሉ ኢትዮጵያ ረጅም ዕድሜ ያላት ቀደምት እና በትውልድ...

“ኢትዮጵያ ፈተናን ወደ ድል የሚቀይር የአሸናፊ ሠራዊት ባለቤት ናት” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ፈተናን ወደ ድል የሚቀይር የአሸናፊ ሠራዊት ባለቤት ናት ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለ116ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ሙሉ መልዕክቱ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- መላው ኢትዮጵያዊያን...

“መከላከያ የሰላም ኃይል ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)116ኛው ዓመት የሀገር መከላከያ ሠራዊት በዓል “በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚፀና የድል ሠራዊት” በሚል መሪ ሃሳብ እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ ላይ ተገኝተው መልእክት ያስተላለፉት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኀይሎች ጠቅላይ...

“ኢትዮጵያ በወረራ የምታሳከው ፍላጎትም ኾነ ልማት የለም” የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኀይሎች...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)“በተፈተነ ጊዜ የሚፀና ሠራዊት” በሚል መሪ መልእክት 116ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን አከባበር ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስተር እና የጦር ጠቅላይ አዛዥ አቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ባስተላለፉት መልእክት መከላከያ የጠፋን ሰላም ለማምጣት...

116ኛ ዓመት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 116ኛ ዓመት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን “በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚፀና የድል ሠራዊት” በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ዝግጅቶች በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን...