ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአፋር ክልል የቤንቶኒቴ ማእድን ማውጫ እና ማምረቻን ጎበኙ::

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአፋር ክልል የልማት ሥራዎች ምልከታቸውን በመቀጠል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዋርሰሶ ወረዳ የቤንቶኒቴ ማእድን ማውጫ እና ማምረቻን ጎብኝተዋል:: ቤንቶኒቴ ለሴራሚክ እና ቀለም ብሎም ለመሰል ምርቶች ጠቀሜታ በመዋሉ "ትንግርታዊ...

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ምሥረታ ሥነ-ሥርዓት በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “አዲስ ምዕራፍ እና አዲስ ተስፋ ለአዲስ ክልል” በሚል መሪ ሃሳብ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ምሥረታ ሥነ-ሥርዓት እየተከበረ ነው፡፡ በሕብረ ብሔራዊቷ ኢትዮጵያ ውስጥ ማንነትን መሠረት ያደረገ የራስ አሥተዳደርን የመመሥረት...

የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ምስረታ የማጠቃለያ መርሐ-ግብር በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው።

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ምስረታ የማጠቃለያ መርሃ-ግብር በሆሳእና ከተማ እየተካሄደ ነው። በመርሃ-ግብሩ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህን ጨምሮ የክልሎች ርእሳነ መሥተዳድሮች፣ ሚኒስትሮች ፣ ከንቲባዎችና ከፍተኛ የመንግሥት መሪዎች እና...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የልማት ሥራዎችን ለመገምገም እና የበጋ ስንዴ ልማት ሥራን ለማስጀመር አፋር ክልል...

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በመኾን የልማት ሥራዎችን ለመገምገም እና የበጋ ስንዴ ምርት ሥራን ለማስጀመር አፋር ክልል ተገኝተዋል:: በዱብቲ ወረዳ ኅብረተሰቡ በ8ሺህ ሔክታር መሬት ላይ የበጋ ስንዴ...

የቱሪዝም ዘርፉ በየጊዜው በሚከሰቱ የጸጥታ ችግሮች እየፈተነ እንደሚገኝ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ቢሮው በቀጥታም ኾነ በተዘዋዋሪ ከቱሪዝም ዘርፉ የሚጠቀሙ፤ በክልሉ ምጣኔ ሃብታዊ፣ ፖለቲካዊ እና ማኅበራዊ ዘርፎች ዙሪያ የሚመለከታቸው ሁሉ ለክልሉ ዘላቂ ሰላም በጋራ እንዲሰሩ ጥሪ አቅርቧል። "ጪስ አልባው ኢንዱስትሪ" የሚል ተጨማሪ...