የቱሪዝም መዳረሻዎች የጉብኝት ዋጋ መሻሻሉን የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ።
ባሕር ዳር:- ጥቅምት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ በአማራ ክልል ምክር ቤት በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የቱሪዝም መዳረሻ ክፍያ ማሻሻሉን የቢሮ ኃላፊው ጣሂር ሙሐመድ ገልጸዋል።
ከዚህ በፊት የነበረው የጎብኝዎች ክፍያ ለረጅም ዓመታት...
ሁለተኛው የግብርና ዕድገት ፕሮግራም ውጤት ላስመዘገቡ ክልሎችና ለመልካሳ ግብርና ምርምር ድጋፍ ተደረገ፡፡
አዲስ አበባ: ጥቅምት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በግብርና ሚኒስቴር ሁለተኛው የግብርና ዕድገት ፕሮግራም፣ በአየር ንብረት አፈጻጸም፣ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም እና የምግብና ሥርዓተ ምግብ ጽሕፈት ቤት ለክልሎች የመኪናና የሞተር ብሥክሌቶች እንዲሁም ለመልካሳ ግብርና ምርምር የተደረገ የቤተ-ሙከራ...
ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት “ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሀሳብ ሥልጠና መሰጠት ተጀመረ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት "ከዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ሀሳብ ሥልጠና መሰጠት ተጀመረ።
በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እየተሰጠ የሚገኘው ሥልጠና ዛሬን ጨምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት የሚቆይ ይሆናል።
በሥልጠና ማስጀመሪያ...
“የልማት ድርጅቶች በሀገር ውስጥ ተወዳዳሪ ከመኾን ባለፈ በምሥራቅ አፍሪካም የልኅቀት ማዕከል እስከመኾን የዘለቀ ራዕይ...
ባሕር ዳር:- ጥቅምት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች አፈፃፀም እና የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ውይይት እየተደረገ ነው።
በአማራ ክልል 13 ነጥብ 7 ቢሊየን ካፒታል የሚያንቀሳቅሱ 13 የልማት ድርጅቶች ይገኛሉ፡፡
የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች...
“ሴቶች ወደ አመራር ሰጪነት ቦታ እንዲመጡ የሚያስችል ሥልጠና እየተሰጠ ነው” የሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ...
ባሕር ዳር:- ጥቅምት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሴቶችን ወደ አመራር ሰጪነት ቦታ ለማምጣት ሰፊ ጥረት እየተደረገ መኾኑን የአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ለአሚኮ ገልጿል፡፡ የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ምጥን ብርሃኑ እንዳሉት ለተከታታይ...








