ችግር ፈቺ የምርምር ሥራዎችን ለተጠቃሚዎች እያስተዋወቀ መኾኑን የደብረ ብርሃን ግብርና ምርምር ማዕከል ገለጸ።
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ግብርና ምርምር ማዕከል በተያዘው በጀት ዓመት ከ2 መቶ በላይ የምርምር ሥራዎችን በማከናወን የግብርና ልማቱን ለማፋጠን እየሠራ እንደሚገኝ አስታውቋል።
ማዕከሉ በቴክኖሎጂ፣ በደን ልማት፣ በአፈርና ውኃ፣ በመኖና ሥነ...
በበጀት ዓመቱ ከውዝፍ ግብር 27 ሚሊዮን ብር በላይ ለመሰብሰብ ማቀዱን የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች...
ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአብክመ ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 240/2008 የታክስ አሥተዳደር አዋጅ ቁጥር 241/2008 መሰረት የግብር ውሳኔ ከተሰጠ በ30 ቀናት ውስጥ ያልተከፈለ ገቢ ውዝፍ ግብር እንደሚባል ተቀምጧል።
የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ በ2015...
“በአማራ ክልል በሩብ ዓመቱ 17 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ የተሰበሰበው 6 ነጥብ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የተፈጠረው የሰላም እጦት በገቢ አሰባሰቡ ላይ ከፈተኛ ጫና ፈጥሯል ተብሏል።
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ ፍቅረማርያም ደጀኔ የቢሮውን የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀም በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም...
የቀድሞው የክቡር ዘበኛ ኦርኬስትራ ቡድን አባል የነበሩት ድምጻዊ ዓባይነህ ደጀኔ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
ደሴ: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ድምጻዊ ዓባይነህ ደጀኔ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ የሰርግ ሙዚቃን በሸክላ ያስቀረጹ አንጋፋ አርቲስት ነበሩ።
የቀድሞው የክቡር ዘበኛ ኦርኬስትራ ቡድን አባል የነበሩት የድምጻዊ ዓባይነህ ደጀኔ የሰርግ ሙዚቃ ሲነሳ ስማቸው አብሮ ይነሳል፡፡
በተለይ በ1964...
“ዜጎች በአቅማቸው ልክ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚኾኑበትን መንገድ ማመቻቸት ያስፈልጋል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማን መሰረተ ልማት በማሳደግና የመኖሪያ ቤት ችግርን በመፍታት ለነዋሪዎቿ ምቹ የማድረግ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ገልጸዋል።
ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባው ከአማራ...








