“አሕራ” በአማራ ክልል በዘላቂ ሰላም እና ግጭት አፈታት ዙሪያ ለመሥራት የሚያስችለውን መርሐ ግብር ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አዲስ ሕይወት ሪሃብሊቴሽን እና ሪኢንተግሬሽን አሶሴሽን (አሕራ) በክልሉ በቀጣይ አራት ወራት በዘላቂ ሰላምና ግጭት አፈታት ላይ ለመሥራት የፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ይፋ አድርጓል።
የድርጅቱ...
“ሀገር ከሚወድቅብህ፣ ተራራ ይውደቅብህ”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሀገሬው ሰው "እናት አባት ቢሞት በሀገር ይለቀሳል፣ ሀገር የሞተ እንደው ወዴት ይደረሳል" እያለ ይቀኛል። ሀገር ከሁሉም የላቀች፣ ከሁሉም የበለጠች መኾኗን ሲያስረዳ።
ሀገር ካለች ሁሉም ይኖራል ፤ ሀገር ከሌለች...
ኢትዮጵያ የ2023ቱን የአፍሪካ የኢኮኖሚ ጉባኤ ታስተናግዳለች።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)እ᎐አ᎐አ የ2023ቱ የአፍሪካ የኢኮኖሚ ጉባኤ በኢትዮጵያ እንደሚካሄድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ኢሲኤ) ገለጸ።
ጉባኤው በአፍሪካ ልማት ባንክ፣ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽንና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) አዘጋጅነት እ.አ.አ ከህዳር 16 እስከ...
“የክልሉን የስንዴ ምርታማነት ለመጨመር አርሶ አደሮች ግብዓት በወቅቱ እንዲደርሳቸውና ዘመናዊ የእርሻ መሣሪያዎች እንዲኖራቸው እንሠራለን”...
ደሴ: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ከበጋ መስኖ ስንዴ ከ 9 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል።
ቢሮው የ2016 የበጋ መስኖ ስንዴ የዘር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር...
“ሰላም እስትንፋስ ናትና ጠብቋት”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም ባለች ዘመን አዝመራው ያምራል፣ አውድማው በምርት ይጨነቃል፣ ጎተራው ይሞላል፣ ገበያው ይጠግባል። የሀገሬው ሰው ሲመርቅ "ሰላም ይስጠን፣ የእለት ጉርስ የዓመት ልብስ አያሳጣን፣ ገበያው ጥጋብ ይሁን" ይላሉ።
ሰላም ሲኖር...








