ዛሬ በሊጉ የጣና ሞገዶቹና የአጼዎቹ ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እየተሳተፉ የሚገኙት የአማራ ክልል ክለቦች ፋሲል ከነማ እና ባሕር ዳር ከተማ ዛሬ ቀን 9 ሰዓት ሰዓት ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ኾኗል፡፡ የሁለቱን ክለቦች ድህረ ጨዋታዎች ስንመለከት...

በአማራ ክልል የሚታረሰው ለም መሬት በአፈር አሲዳማነት እየተፈተነ እንደሚገኝ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚታረሰው ለም መሬት በከፍተኛ ኹኔታ በአፈር አሲዳማነት እየተፈተነ እንደሚገኝ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገልጿል። አማራ ክልል ከሀገሪቱ አጠቃላይ የእርሻ መሬት ውስጥ 39 በመቶ ገደማ፣ ከሀገራዊ ምርቱ...

“የሀገራችንን የዴሞክራሲ ሥርዓትን ለማጽናት በዴሞክራሲ ባሕል ግንባታ ላይ ጠንክሮ በመሥራት ያስፈልጋል” መለስ ዓለሙ

አዲስ አበባ: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የብልጽግና ፓርቲ በዲሞክራሲ ባሕል ግንባታ ላይ ያተኮረ ውይይት ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ፣ ከሲቪክ ማኅበራት እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ እያካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የብልጽግና ፓርቲ...

“ሕዝብ የሚያነሳቸው ጥያቄዎችን መለየት ፣ ማደራጀትና እንዲፈጸሙ መከታተል የማይታለፍ የወቅቱ ተግባር ነው” የባሕርዳር...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች በወቅታዊ ኹኔታና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ነው። በከተማዋ ያለውን አሁናዊ ኹኔታ እና በቀጣይ መሠራት ስለሚገባቸው ጉዳዮች ውይይት እየተደረገባቸው ነው። የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ሕዝብ ግንኙነት...

አስፈላጊውን የሰው ኃይል በማሟላት የጸረ ሙስና ትግሉን አጠናክሮ ለማቀጣጠል እየሠራ መኾኑን የአማራ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አስፈላጊውን የሰው ኃይል በማሟላት የጸረ ሙስና ትግሉን አጠናክሮ ለማቀጣጠል እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል የጸረ ሙስና ኮሚቴ ገልጿል፡፡ ሀገራዊ የሙስና ትግሉን ለማጠናከር እና ከኅብረተሰቡ ጋር በጋራ ለመታገል...