“የሕዝብ ጥያቄዎችን መፍታት እንዲቻል ሰክኖ ማሰብ፣ እድል መስጠት እና በአንድነት መቆም ይገባል” ተቀዳሚ ምክትል...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎች በወቅታዊ ሁኔታዎችና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ተወያይተል። ውይይቱን የመሩት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ሰላም በአንድ ወገን ፍላጎት ብቻ እንደማይመጣ...

“በክልሉ የተከሰተው የሰላም እጦት የመማር ማስተማር ሥራውን ጎድቶታል” የአማራ ክልል ምክር ቤት

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሰው ሃብት እና ቱሪዝም ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በተመረጡ ትምህርት ቤቶች ምልከታ አካሂዷል። በምልከታውም ተማሪዎችን በማግኘት የመማር ማስተማር ሂደቱ...

“የሕዝብ ጥያቄዎችን ፈጥኖ በመፍታት ለግጭት የሚዳርጉ ክፍተቶችን መዝጋት ይገባል” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎች በወቅታዊ ኹኔታና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ነው። በከተማዋ ያለውን አሁናዊ ኹኔታ እና በቀጣይ መሠራት የሚገባቸው ጉዳዮች ተነስተው ውይይት እየተደረገባቸው ነው። በውይይቱ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት...

ርዋንዳ ለሁሉም አፍሪካውያን ከቪዛ ነፃ የጉዞ ፈቃድ ይፋ አደረገች።

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርዋንዳ ለሁሉም አፍሪካውያን ከቪዛ ነፃ የጉዞ ፈቃድ ይፋ አድርጋለች። እንደ አውሮፓ የሼንገን ዞን የሰዎችን በነፃነት መንቀሳቀስ እና መገበያየት ለማሳደግ አሕጉሪቱ የያዘችውን ዓላማ ተከትሎ ርዋንዳ አፍሪካውያን ያለ ቪዛ ወደ ሀገሯ...

ገብረመድን ኃይሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ኾነው ተሾሙ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አሠልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ ዋልያዎችን ለማሠልጠን የአንድ ዓመት ውል ተፈራርመዋል። 250ሺህ ብር የተጣራ ወርሃዊ ደሞዝም ይከፈላቸዋል ብሏል ፌዴሬሽኑ በሰጠው መግለጫ። በቀጣይ በሚደረጉ የአፍሪካና የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ጠንካራና ተፎካካሪ ብሔራዊ ቡድን መገንባት...