ጤፍን በኩታገጠም በመዝራታቸው እስከ 15 ኩንታል በሄክታር ይገኛል የሚል ተስፋ እንዳላቸው አርሶ አደሮች ገለጹ።
ሰቆጣ: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በኮረም ከተማ ግብርና ጽሕፈት ቤት አስተባባሪነት በኩታገጠም የተዘራ የጤፍ ሰብል ጉብኝት ተካሂዷል።
በጉብኝቱ ተሞክሯቸውን ያካፈሉት አርሶ አደር ንጉሴ መለሰ እንደገለጹት ባለፉት ዓመታት ከሚያገኙት ምርት በእጥፍ ምርት...
በሰሜን ወሎ ዞን የኮሌራ በሽታ መከሰቱን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን በተለያዩ አካባቢዎች የኮሌራ በሽታ መከሰቱን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታውቋል፡፡ የዞኑ ጤና መምሪያ ኀላፊ ሲስተር ፈለቁ መኮነን በዞኑ በተከሰተ የኮሌራ በሽታ እስካሁን 300 ሰዎች...
ሀገራዊ ችግሮችን ለመፍታት የሲቪክ ማኅበራትን ተሳትፎ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ችግሮችን ለመፍታት የሲቪክ ማኅበራትን ሁለንተናዊ ተሳትፎ ማሳደግ እንደሚገባ ተገልጿል። ሲቪክ ማኅበራት ከመንግሥት ነጻ የኾኑ፣ በራሳቸው የሚተዳደሩ እና አትራፊ ያልኾኑ በጎ ፈቃደኛ ድርጅቶች እንደኾኑ ይታወቃል። ዋና ሚናቸው...
“በከተሞች የሚሠሩ መሰረተ ልማቶች ጥራት ያላቸዉ እንዲኾኑ እየተሠራ ነው” የከተማ እና መሠረተ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ባንክ ድጋፍ የሚፈጸሙ የከተሞች የመሠረተ ልማት ግንባታዎች ጥራት እና ዓለም አቀፍ ተሞክሮ ላይ ዐውደ ጥናት እየተካሄደ ነዉ።
የከተማና መሠረተ ልማት ሚንስትር ጫልቱ ሳኒ የኢትዮጵያ የከተሞች መሰረተ ልማት...
ከ40 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት በመስኖ ልማት ለማምረት መታቀዱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ከ2 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ የመልማት አቅም እንዳለው የግብርና ቢሮ መረጃ ያሳያል።
በክልሉ በ2016 ዓ.ም 3 መቶ 33 ሺህ 400 ሄክታር መሬት በመስኖ በማልማት ከ40...








