“ለኢትዮጵያ ብልጽግና ዕውን መኾን የሚተጋ ጠንካራ መሪዎችን መፍጠር ላይ በትኩረት እየተሠራ ነው” አቶ አደም...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአመለካከት እና የተግባር አንድነትን አስጠብቆ ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና ዕውን መኾን የሚተጋ ጠንካራ የመንግሥት መሪዎችን መፍጠር ላይ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ።
በሁሉም የኀላፊነት እርከን ላይ...
አስተማማኝ የዳታ ሴንተር አገልግሎት በመስጠት ወጭ መቀነስ እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
አዲስ አበባ: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ደኅንነቱ የተጠበቀና አስተማማኝ የዳታ ሴንተር አገልግሎት በመስጠት ሀገሪቱ በዘርፉ የምታወጣውን ወጭ መቀነስ እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
ሚኒስቴሩ ከአይቲ ፓርክ ኮርፖሬሽን እና ከዊንጉ አፍሪካ ጋር በመቀናጀት ለግሉ የፋይናንስ ዘርፎች...
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬም ይቀጥላሉ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሻምፒዮንስ ሊጉ በየምድቡ ጥሎ ማለፉን የሚቀላቀሉ ክለቦችን ለመለየት የምድብ ጨዋታዎችን እያካሄደ ነው።
ዛሬ ምሽት ከምድብ አንድ እስከ ምድብ አራት ያሉ ቡድኖች ጨዋታቸውን ያከናውናሉ።
ከምድብ አንድ ማንቸስተር ዩናይትድ ወደ ዴንማርክ...
“ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት አድርገናል” የወሎ እና የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲዎች
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው የሰላም እጦት ምክንያት ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን አስቀድመው መጥራት አልቻሉም፡፡ በሌሎች የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን መጥራት ከጀመሩ ቆይተዋል፡፡ በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ግን ለተማሪዎቻቸው የደኅንነት ዋስትና...
የአል ኢቲሃድ አሠልጣኙን አሰናበተ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 (አሚኮ) የሳዑዲ ፕሮ ሊግ ተሳታፊው አል ኢቲሃድ ፖርቹጋላዊውን አሰልጣኝ ኑኖስ ስፕሪንቶ ሳንቶስን ከአሠልጣኝነት አሰናብቷል፡፡
ኑኖስ ስፕሪንቶ ሳንቶስ የቶተንሃም ሆትስፐር እና የወልቭስ አሠልጣኝ የቀድሞ አሠልጣኝም ነበሩ። የሳዑዲ ፕሮ ሊግ ተሳታፊው አል ኢቲሃድ...








