የከተሞች የለውጥ ጉዞ፤ የኮሪደር ልማት እና የአርሶ አደሮች የዘመናዊ ሕይወት ጅማሮ
የኮሪደር ልማት የኢትዮጵያን የከተሞች የጉስቁልና ዘመን ቀይሯል፤ ከደብዛዛ ወደ ማራኪ እይታ አሻግሯል፤ ልምላሜ የናፈቃቸው የአስፋልት ዳር መንገዶች የአረንጓዴ ካባ ለብሰዋል።የከተሞች የጨለማ ጉዞ አክትሞ
ብርሃን ተጎናጽፈዋል፤ በአስፋልት ላይ ከተሽከርካሪ ጋር የመጋፋት ጉዞ...
የወል ትርክት፣ ሀገራዊ ምክክር እና የነገዋ ኢትዮጵያ እጣ ፈንታ
አንድ ሀገር እንደ ሀገር ሊቀጥል የሚችለው የጋራ ትናንት እና የጋራ ዛሬ እና የጋራ ነገ ሲኖረው ነው። በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ትልቁ ፈተና የጋራ ትርክቶች መላላት እና በቡድናዊ ጥቅሞች መተካታቸው ነው።
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ፍልስፍና መምህር ሀሳቡ...
ሕግ ማስከበር ለማኅበረሰብ ሰላም፣ ዕድገት እና ህልውና ወሳኝ ሚና እንዳለው ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ...
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሕግ ማስከበር እና ሰላም ማረጋገጥ በተመለከተ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ለከተማዋ መሪዎች ባስተላለፉት መልዕክት ሕግ ማስከበር ለማኅበረሰብ ሰላም፣ ዕድገት እና ህልውና ወሳኝ ሚና እንዳለው አስገንዝበዋል።
ከንቲባው በንግግራቸው ያነሱት ዋና ዋና...
የሥልጣን ምኞት እና የሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ያላባራ የጦርነት ፍላጎት
40 መጻሕፍትን እና ከ400 በላይ በሚኾኑ ምሁራዊ ጽሑፋቸው የሚታወቁት እና በለንደን ኪንግስ ኮሌጅ የጦርነት ጥናቶች ክፍል የዓለም አቀፍ የፖለቲካ ጽንሰ-ሀሳብ ተማራማሪው ፕሮፌሰር ሪቻርድ ኔድ ሌቦው እ.አ.አ. ከ1648 ጀምሮ የተደረጉ 94 ዓለም አቀፍ ጦርነቶችን መርምረዋል።
"ሀገራት...
“ኢትዮጵያ በታላቅ የድል ዋዜማ ላይ ናት” የጠቅላይ ሚኒስትሩ የታሪክ አደራ ጥሪ!
ነገ የሚጀመረውን ታሪካዊና ታላቁን የሀገራዊ ምክክር መድረክ አስመልክቶ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለመላው የኢትዮጵያ ልጆች ጥሪ አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት ጥልቅ መልዕክት፣ ይህ መድረክ ፍቱን የፖለቲካ መድረክ ብቻ ሳይሆን የመጪውን ትውልድ ዕጣ ፈንታና...








