ዋልያዎቹ ዛሬ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከሴራሊዮን ጋር ይጫዎታሉ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከሴራሊዮን ጋር የሚያደርገው የመጀመርያ ጨዋታ ዛሬ በሞሮኮዋ ኤል-ጀዲዳ ከተማ በሚገኘው ኤል-አብዲ ስታዲየም ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይከናወናል።
በዛሬው ጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ...
“የጋራ ብሔራዊ ትርክት መገንባት ተገቢ ነው” አደም ፋራህ
ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለዘመናት ከውጪ እና ከውስጥ በሚነሳ ጠላት እረፍት አልባ ኾና ዘመናትን ያስቆጠረችው ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ጸንታ የመዝለቋ ምስጢር ከራሳቸው በላይ ሀገራቸውን፤ ከጥቅማቸው በላይ ወገኖቻቸውን የሚስቀድሙ ልጆች ባለቤት መኾኗ ነው፡፡...
ከ444 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የትምህርት ግብዓቶችን ለትምህርት ቤቶች ለማሰራጨት እየሠራ መኾኑን ትምህርት ቢሮ...
ከ444 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የትምህርት ግብዓቶችን ለትምህርት ቤቶች ለማሰራጨት እየሠራ መኾኑን ትምህርት ቢሮ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ሕዳር 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ...
“ከመለያየት ወጥተን አንድነትን፤ ከመገዳደል ወጥተን መረዳዳትን ልናሳድግ ይገባል” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች በክልሉ ወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳይ ዙሪያ ተወያይተዋል።
ውይይቱ የአማራ ክልል ያለበትን ወቅታዊ ሁኔታ ያገናዘበ እና ችግሮችን በመነጋገር ለመፍታት የሚያስችል ነው ተብሏል። በውይይቱ...
‘ለተፈጠረው የሰላም ችግር መፍትሔው ውይይት ነው” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ኀዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ በተለያዩ ቀበሌዎች የሕዝብ ውይይት ተደርጓል። የውይይቱ ዓላማ ያጋጠመውን የሰላም ችግር በኅብረተሰቡ ተሳትፎ ለመፍታት መኾኑን የውይይቱ አስተባባሪዎች ገልጸዋል።
በውይይቶቹ ለሰላም እጦቱ የሕዝቡ የቆዩ ጥያቄዎች አለመመለስ እና ወቅታዊ...








