የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት ለስደት ተመላሾች ማቋቋሚያ የሚኾን የ1 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት ለስደት ተመላሾች ማቋቋሚያ የሚሆን የ1 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ።
ድጋፉ ለስደት ተመላሽ ኢትዮጵያውያን ለሚደረገው የሰብአዊና ማኅበራዊ አገልግሎት እንዲሁም ኢ-መደበኛ ፍልሰትን ለመከላከል ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳለው...
“የአማራን ሕዝብ በርሃብ ለመቅጣት የሚደረጉ አካሄዶች መታረም አለባቸው” ድረስ ሳሕሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የአፈር ማደበሪያ አቅርቦትን በተመለከተ በየደረጃው ከሚገኙ መሪዎች ጋር ተወያይቷል።
ውይይቱ በአፈር ማደበሪያ አቅርቦት የነበሩ ችግሮችን በመቅረፍ በወቅቱ ማቅረብ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ነው።
ውይይቱን...
በ13ኛው የዩኔስኮ የወጣቶች ፎረም ላይ ኢትዮጵያ እየተሳተፈች ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) በ13ኛው የተመድ የትምህርት፣ ሳይንስና ባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ወጣቶች ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው።
ፎረሙ የአየር ንብረት ለውጥ እያስከተለ ያለውን ተጽዕኖ ለመቋቋም የወጣቱ...
የሱዳን ሪፐብሊክ ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጀኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን አዲስ አበባ ገቡ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሱዳን ሪፐብሊክ ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጀኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃንን እና ልዑካን ቡድናቸው አዲስ አበባ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ የሱዳን ሪፐብሊክ ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ጀኔራል...
በግብርና አቅርቦት ላይ የሚስተዋሉ ስርቆቶችን መቆጣጠር ይገባል ተባለ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሰው ሠራሽ የአፈር ማደበሪያ አቅርቦትን በተመለከተ በየደረጃው ከሚገኙ የግብርና መሪዎች ጋር ተወያይቷል።
ውይይቱ በሰው ሠራሽ የአፈር ማደበሪያ አቅርቦት ላይ የነበሩ ችግሮችን በመቅረፍ በወቅቱ ማቅረብ...








