“ደረጃቸውን የጠበቁ የትምሕርት ተቋማትን መገንባት ብቁ የኾነ የሰው ኃይልን ለማፍራት የላቀ አስተዋጽኦ አለው” ...
ጀሴ፡ ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን 116 ሚሊየን ብር ወጭ ተደርጎ በሰዎች ለሰዎች ድርጅት የተገነባው የጃማ ቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡
ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በጀርመን መንግሥት የገንዘብ ድጋፍ የጃማ...
“በውይይትና በመግባባት እንጂ በአፈሙዝ የሚፈታ የሕዝብ ጥያቄ የለም” የደሴ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ አባላት
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የመንግሥት ሠራተኛ መሰረታዊ ድርጅት ኮንፈረንስ አካሂደዋል፡፡
ኮንፈፍረንሱ እየተገኘ ያለውን ሰላም በማፅናት ላይ የመሠረታዊ ድርጀት አባላቱ ስለሚኖራቸው ሚና እና በቀጣይ...
በ2 ቢሊዮን ዶላር ወጭ የአገልግሎት ማስፋፊያ እንደሚያደርግ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ገለጸ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ2 ቢሊዬን ዶላር በላይ የሚያወጣ መዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ በቀጣይ 5 ዓመታታት የኔትወርክ ዝርጋታና የአገልግሎት ማስፋፊያ ለመሥራት አቅዶ እየሠራ እንደሚገኝ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ገልጿል።
የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዊም...
“የምንትዋብ አሻራ፤ የረቀቀች ሙሽራ”
ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተዋበች ሀገር ምንትዋብ ነገሡባት፤ በተዋበው ዙፋን ምንተዋብ ተቀመጡበት፤ የተዋበውን ዘውድ ምንትዋብ ደፉት፣ የተዋበውን በትረ መንግሥት ምንተዋብ ጨበጡት፤ የተቀደሰውን ቅበዓ ቅዱስ ምንትዋብ ተቀቡት፤ በተዋበው ቤተ መንግሥት በአስፈሪ ግርማ ምንትዋብ...
ሰላምን ለማምጣት የኅብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝነት እንዳለው የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን ገለጹ፡፡
ደሴ: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች በወቅታዊ የልማት እና የፀጥታ ጉዳዩች ዙሪያ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን እና የክልሉ የብልፅግና ፓርቲ የፓለቲካ ዘርፍ ኀላፊ ተፈራ ፍቅሩ (ዶ.ር) በተገኙበት እየተወያዩ...








