“በዕቅድ መሰረት የተፈጸሙ ቁልፍ ሥራዎችን በአግባቡ መለየት ያስፈልጋል” አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "አንድ ዕቅድ አንድ ሪፖርት" በሚል ርእስ ለምክር ቤት አባላት እና ለጽህፈት ቤቱ የሥራ ኀላፊዎች የተዘጋጀ ሥልጠና እየተሰጠ ነው። ሥልጠናው ምክር ቤቱ ለሚያደርገው የክትትልና ቁጥጥር ሥራ ሚናው የጎላ መሆኑንም ነው...

ርእሰ መሥተዳድር ሙስጦፋ መሐመድ ኮምቦልቻ ከተማ ገቡ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጦፋ መሐመድ ዛሬ ጥዋት ወደ ኮምቦልቻ ከተማ ገብተዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ ኮምቦልቻ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን፣ የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊው...

በአፍሪካ ብቸኛው ባለጥቁር ጋማ አንበሳ መገኛ ፓርክ!

ባሕር ዳር: ኅዳር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል "አረንጓዴ መቀነት" እየተባሉ ከሚጠሩ ፓርኮች እና ጥብቅ ደኖች ውስጥ ቀዳሚው ነው። 2 ሺህ 666 ስኩየር ኪሎ ሜትር ወይም 266 ሺህ 570...

ኢትዮጵያን በሰው ሠራሽ አስተውሎት ከአፍሪካ ቀዳሚ የሚያደርጋትን ተቋም እውን መላድረግ እየሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ አርተፊሻል...

ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2016 ዓ.ም ኢትዮጵያን በሰው ሠራሽ አስተውሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) ዘርፍ ከአፍሪካ ግንባር ቀደም የሚያደርጋትን ተቋም እውን ለማድረግ እየተሠራ ነው ሲል የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አስታውቋል። የኢትዮጵያ አርተፊሻል ኢንስቲትዩት ከተቋቋመ ሦስት ዓመታትን አስቆጥሯል።...

“ስለ ጎንደር ሰላም የሰማነው እና ተገኝተን ያረጋገጥነው ፈጽሞ አይገናኝም” ሠልጣኝ የመንግሥት አመራሮች

ጎንደር: ኅዳር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ 3ኛውን ዙር ሀገር አቀፍ ሥልጠና እየወሰዱ የሚገኙት የመንግሥት አመራሮች በከተማዋ የሚገኙ የኢንቨስትመንት እና የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። አመራሮቹ በጎንደር ብቅል ፋብሪካ በነበራቸው ጉብኝት እንዲህ ያሉ የልማት ሥራዎች...