“ለአፍሪካዊያን ችግሮች መፍትሔ ለማምጣት ሁሉም የአፍሪካ ሀገራት በትብብር ሊሠሩ ይገባል” አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፓን አፍሪካ ፓርላማ አባላትና ቋሚ ኮሚቴዎች አዲስ አበባ ላይ የጋራ ስብሰባቸውን እያካሄዱ ነው፡፡ አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ በጉባዔው ላይ ባደረጉት መክፈቻ ንግግር÷ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ አንድነት መመስረት የነበራት አስተዋጽኦ...

በሱማሌ ክልል ጉብኝት እያደረገ ያለው የጋዜጠኞች ቡድን የጅግጅጋ ከተማን የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመለከተ።

ጅግጅጋ: ኅዳር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሱማሌ ክልል ጉብኝት እያደረገ ያለው የጋዜጠኞች ቡድን የጅግጅጋ ከተማን የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመልክቷል። የክልሉን ሕዝብ የንጹህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ችግር ለመፍታት እየተሠራ መኾኑን በሱማሌ ክልል ውኃ ቢሮ...

”ኅብረተሰቡ በመተባበር መብት እና ጥቅሙን ሊያስከብር ይገባዋል” የአማራ ክልል ትራንስፖርት እና ሎጄስቲክስ ባለሥልጣን

ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የየብስ ትራንስፖርት አገልግሎት በበርካታ ችግሮች የተተበተበ መኾኑ ይታወቃል። ደረጃውን የጠበቀ መንገድ በበቂ አለመኖር፣ የትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች እጥረት፣ በዘርፉ የተሠማሩ አገልግሎት ሰጪዎች የሥነ ምግባር ችግር እና የተገልጋዩ ሕዝብ ቸልተኝነት...

“ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ ከጀርመን ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት አድርገዋል”...

ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና የጀርመን መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት በአዳዲስ የትብብር መስኮች ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ማድረጋቸውን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ (ዶ.ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር...

የደረሱ ሰብሎችን በፍጥነት መሰብሰብ እንደሚገባ ግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ።

ባሕርዳር: ኅዳር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቅንጅታዊ አሠራርን በመተግበር የደረሱ ሰብሎችን በፍጥነት መሰብሰብ እንደሚገባ ግብርና ሚኒስቴር አሳስቧል። በቀጣዩቹ ደረቅና ፀሐያማ ቀናት አርሶ አደሮች፣ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የግብርና ባለሙያዎች እንዲሁም የሚመለከታቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች የደረሱ ሰብሎችን በግዜ...