“ግጭት የሚያጠፋው የሰውን ሕይወት፣ የሚበላው ኢኮኖሚን፣ የሚያቋርጠው ኢንቨስትመንትን ነው” ደሳለኝ ጣሰው

ባሕር ዳር: ኅዳር11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለጠንካራ ሀገር ጠንካራ ሰላም ያሥፈልጋል፡፡ ጠንካራ ሰላም ሲኖር ደግሞ ጠንካራ ምጣኔ ሃብት እና ጠንካራ ተቋማት ይኖራሉ፡፡ በሀገር ላይ ግጭት በበረከተ ዘመን የሰው ሕይወት ይጠፋል፤ ንብረት ይወድማል፤ የዜጎች ማኅበራዊ ሕይወት...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለተኛ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታውን ዛሬ ከቡሪኪና ፋሶ ጋር ያደርጋል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ በሞሮኮ በኤል-አብዲ ስታዲየም ከቡርኪና ፋሶ ጋር ጨዋታውን ያከናውናል። በጨዋታው የኢትዮጵያ ቡድን አረንጓዴ ማልያ፣ ቢጫ ቁምጣ እና ቀይ ካሶተኒ ይጠቀማል ሲል...

44ቱ ጎርጎራ እና ደብረሲና ማርያም

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ በጎርጎራ ከተማ ጣና ሐይቅ ዳርቻ ላይ የምትገኘዉ ጥንታዊቷ እና ታሪካዊቷ የደብረሲና ማርያም አንድነት ገዳም ከ700 ዓመታት በላይ አስቆጥራለች፡፡ የቤተክርስቲያኗ ግድግዳ ከኖራና ድንጋይ የተሠራ ሲሆን ክዳኑ ሳር...

“የኢንቨስትመንት ተቋማት ወደ ሥራ እንዲገቡ እየተደረገ ነው” አቶ ደሳለኝ ጣሰው

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (ዓ.ም) በአማራ ክልል በተፈጠረው የሰላም እጦት የሰው ሕይወት ጠፍቷል፤ ንብረት ወድሟል፤የዜጎች ማኅበራዊ እንቅስቃሴ ተገድቧል፡፡ በክልሉ ለወራት የቆዬው የሰላም እጦት በርካታ ማኅበራዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ እና ፖለቲካዊ ተጽዕኖ ፈጥሮ አልፏል፡፡ በክልሉ...

የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ምሽቱን ይካሄዳሉ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ምሽቱን ይካሄዳሉ፡፡ በምድብ ሦስት ሜቄዶንያ ማለፏን ያረጋገጠችውን እንግሊዝን ታስተናግዳለች፡፡ በተመሳሳይ ምድብ ዩክሬን ከጣሊያን ጋር ትጫወታለች፡፡ ምድቡን እንግሊዝ በአሥራ ዘጠኝ ነጥብ ስትመራው ጣሊያን...