ከሸኔ ጋር በሁለት ዙር ሲካሄድ የነበረው ንግግር ያለ ውጤት ተቋጭቷል።ከሸኔ ጋር በሁለት ዙር ሲካሄድ...
ሰላምና መረጋጋት የአንድ ሀገር ልማትና ብልጽግና መሠረት ነው።
ልዩነቶችን በስክነትና በሠለጠነ መንገድ በጠረጴዛ ዙሪያ በውይይት የመፍታት ባህል ከማዳበር ውጭ የሚገኝ ሰላም፣ የሚጎለብት አብሮነት አይኖርም። የኢፌዲሪ መንግሥት ከዚሁ እምነቱ በመነጨ አቋም የፖለቲካ ምኅዳሩን ለማስፋት፣ የፖለቲካ...
“አንድ የሚያደርገንን ገመድ ቋጥረን መያዝ አለብን” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ሥልጠናቸውን ሲወስዱ የነበሩ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ሥልጠና የማጠቃላያ ሥነ ሥርዓት ተከናውኗል።
በማጠቃላያ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ፣ ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን፣...
“የአማራ ክልልን መልካም እሴት ከመንገር ባለፈ በምትሄዱበት ሁሉ የክልልን ሕዝብ እና መንግሥት እንደምታግዙ እተማመናለሁ”...
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ሥልጠናቸውን ሲወስዱ የነበሩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ሥልጠና የማጠቃላያ ሥነ ሥርዓት ተከናውኗል።
በማጠቃላያ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ፣ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን፣...
በባሕር ዳር ሥልጠና እየወሰዱ የሚገኙ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 11 /2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ ሥልጠና እየወሰዱ የሚገኙ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በአማራ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል።
ሠልጣኝ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎቹ ከደሞዛቸው በማዋጣት ከ447 ሺህ...
በባሕር ዳር ከተማ ሥልጠናቸውን ሲወስዱ የነበሩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ማጠቃለያ ሥነ ሥርዓት እየተከናወነ...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሥልጠናቸውን ሲወስዱ የነበሩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ስልጠና የማጠቃላያ ስነ ሥርዓት እየተከናወነ ነው።
በማጠቃላያ ስነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ፣ መክትል...








