ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኩባ ምክትል ፕሬዝደንት ሳልቫዶር ቫልዴዝ ሜሳ ጋር የሁለትዮሽ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ ከመጡት የኩባ ምክትል ፕሬዝደንት ሳልቫዶር ቫልዴዝ ሜሳ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል:: ሁለቱ ወገኖች በሕክምና ዘርፍ፣ በቱሪዝም አገልግሎት፣ በትምህርት...

“ብራዚል በ2026 የዓለም ዋንጫ መሳተፏ አጠራጣሪ ኾኗል” አሶሼትድ ፕሬስ

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትናንት በተካሄደው የደቡብ አሜሪካ ዞን የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ብራዚል ሽንፈት ገጥሟታል። ሪዮ ዲ ጄኔሮ በሚገኘው እና 78ሺህ 838 ተመልካች በሚይዘው ማራካኛ ስታዲየም ነው በአርጀንቲና አንድ ለ...

በሰሜን ወሎ ዞን የወባ በሽታ መቀስቀሱን የዞኑ ጤና መምሪያ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመቄት ወረዳ ጤና ጽሕፈት ቤት የወባ መከላከልና መቆጣጠር ባለሙያ ሰለሞን አስፋው በወረዳው በአምስት ቀበሌዎች የወባ በሽታ መከሰቱን ገልጸዋል። የበሽታ ክስተቱ ባለፉት ዓመታት ከነበረው በሰባት እጥፍ የጨመረ መኾኑንም አብራርተዋል። የወባ...

በጎንደር ከተማ የሚሠለጥሉ የመንግሥት አመራሮች ለአጼ ፋሲል ቤተ መንግሥት ጥገና የሚውል ድጋፍ አደረጉ።

ባሕር ዳር: ሕዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የሚሠለጥሉ የመንግሥት አመራሮች ለአጼ ፋሲል ቤተ መንግሥት ጥገና የሚውል ከ723 ሺህ ብር በላይ በእየግላቸው በማዋጣት ነው ድጋፍ ያደረጉት። የአጼ ፋሲል ቤተ መንግሥት የዓለም ሕዝብ ሀብት፣ የኢትዮጵያዊያን መኩሪያ...

በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሥራቸውን በመደበኛነት እንዲጀምሩ ለማድረግ እየተሠራ መኾኑ ተመላከተ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሥራቸውን በመደበኛነት እንዲጀምሩ የሚያስችል ሥራ እየተሠራ መኾኑን አቶ ደሳለኝ ጣሰው ደሳለኝ ጣሰው ገልጸዋል፡፡ በአማራ ክልል በተፈጠረው የሰላም ችግር ምክንያት በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች...