ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች ወደ ባሕር ዳር እየገቡ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከኢትዮጵያ አራቱም ማዕዘን የተሰባሰቡ የመንግሥት አመራሮች 4ኛውን ዙር የአቅም ግንባታ ሥልጠና ለመካፈል ወደ ውቢቷ ባሕር ዳር ከተማ እየገቡ ነው። የጣና ፈርጧ ባሕር ዳርም በሰፊው ተሰናዳታ እንግዶቿን እየተቀበለች ነው።...

“የቆምነው ለሠንደቅ ዓላማ እና ለኢትዮጵያ ነው” ሌትናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና ጄኔራል መኮንኖች በተገኙበት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ የተገኙት የሰሜን ምዕራብ እዝ አዛዥ...

በተከሰተው ድርቅ የታጠውን ምርት ለማካካስ የበጋ መስኖ ልማትን ዋነኛ የመፍትሔ አማራጭ አድርጎ እንደሚሠራ...

ሰቆጣ: ሕዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ቆላማ አካባቢዎች በድርቅ እንዳይጎዱ የውኃ ማጠራቀሚያ ግድብ እና ቦይ ሥራ ሲሠራ ቆይቷል። ይሁን እንጅ በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት የግድቦቹ ብረቶች እና እቃዎች በመውደማቸው ምክንያት የበጋ መስኖ ልማትን...

“ጥያቄ አለኝ ተብሎ ሀገር አይፈርስም፤ ሕዝብ አይበተንም” ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባሕር ዳር ከተማ እየተካሔደ ያለውን ውይይት የመሩት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ግጭት የሕዝብን መከራ እንደሚያሰፋ ተናግረዋል። ሰላምን በማስቀደም መሥራት እንደሚገባም አመላክተዋል። ጥያቄ አለኝ ተብሎ ሀገር አይፈርስም፣...

“ለዘላቂ ሰላም ወሳኙ ነገር ውይይት ነው” የባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ሕዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ ከባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳዮች እየተወያዩ ነው። በውይይቱ ላይ የተገኙት የከተማዋ ነዋሪዎች የተለያዩ ሃሳቦችን አንስተዋል። የሀገር መከላከያ ሠራዊት የኢትዮጵያ...