4ኛው ዙር የጎንደር ማዕከል የመንግሥት አመራሮች ሥልጠና ተጀምሯል፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከመላው ሀገሪቱ የተሰባሰቡት የጎንደር ማዕከል የመንግሥት አመራር ሠልጣኞች ሥልጠናቸውን ጀምረዋል፡፡ “ከእዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው አራተኛው ዙር የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ሥልጠና እየተሰጠ ያለው፡ ሦስተኛ ዙር ሠልጣኞችን...

“ከውጭ የሚገባውን ማዕድን በሚያስቀር መልኩ ብቻ ሳይኾን ወደ ውጪ በመላክም ሀገርን ማልማት ይገባል” ጠቅላይ...

አዲስ አበባ: ኅዳር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)2ኛው የማዕድን እና የማዕድን ቴክኖሎጅ ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፍቷል። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እንደ ሀገር ባለፉት ጥቂት ዓመታት በሀገር በቀል ማሻሻያው ትኩረት ከተሰጣቸው አምስት ዘርፎች የማዕድን ዘርፉ...

አማራ ልማት ማኅበር (አልማ)በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ሰብዓዊ ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: ሕዳር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ3 ወረዳዎች በ26 ቀበሌዎች በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ከ435 ሺህ በላይ የማኅበረሰብ ክፍሎች አስቸኳይ ሰብዓዊ ድጋፍ ያሥፈልጋቸዋል። በመኾኑም የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል...

“ዘመናዊ የመሬት አያያዝ ሥርዓቱ ግጭቶችን ከመቅረፍ ባሻገር የገቢ አቅማችን ለማሳደግ ጠቅሞናል” የብድር ተጠቃሚ አርሶ...

ባሕር ዳር: ሕዳር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወደ ተግባር የገባው ዘመናዊ የመሬት አያያዝ ሥርዓት ግብርን ከማሳደግ እና ከመሬት ጋር ተያይዞ የሚነሱ ችግሮችን በመፍታት በኩል ጠቅሜታው የጎላ ሆኗል፡፡ የሁለተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር...

በሰሜን ወሎ ዞን ከፍራፍሬ ልማት ከ3 መቶ 35 ሺህ ኩንታል በላይ ምርት ተገኝቷል።

ባሕር ዳር: ሕዳር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን በፍራፍሬ ምርት የተሰማሩ አርሶ አደሮች ከ3 መቶ 35 ሺህ ኩንታል በላይ ምርት ሰብስበው ለገበያ በማቅረብ ከምርት ሽያጭ ተጠቃሚ መኾናቸውን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታውቋል። በሐብሩ ወረዳ የቡሆሮ...