“መስዋዕትነት ከፈለንም ቢኾን ክልሉን ሰላም ማድረግ አለብን” የክልሉ ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች
ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሚመክር እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን የሚያስቀምጥ የከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ውይይት እየተካሄደ ነው። መሪዎቹ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሥልጠና መውሰዳቸውን አመላክተው ሥልጠናዎቹ የአማራ ክልልን እውነታዎች...
ጽናት እና ቁርጠኝነት የተላበሰ የፖለቲካ እና የፀጥታ ኃይል መፍጠር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወቅታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር ውይይት በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው።
በውይይት መድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማእረግ የርእሰ መሥተዳድሩ የሕዝብ አደረጃጀት አማካሪ ይርጋ...
ክልል አቀፍና ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የደብረ ብርሃን ትምህርት መምሪያ...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍና የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ያመጡትን ተማሪዎች የደብረ ብርሃን ትምህርት መምሪያ እውቅና ሰጥቷል።
ከ8ኛ ክፍል ከሶሬሳ 1ኛ ደረጃ ትምህርት...
የአማራ ክልልን ወቅታዊ ጉዳዮች የሚዳስስ እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን የሚያስቀምጥ ውይይት በአራት ማእከላት እየተካሄደ...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ውይይት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት ባሕርዳርን ጨምሮ በአራት ማዕከላት እየተካሄደ መኾኑ ተመላክቷል። በአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የአደረጃጀት...
4ኛው ዙር የመንግሥት አመራሮች ሥልጠና በባሕር ዳር ተጀምሯል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል መሪ ሀሳብ ከሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች የተሰባሰቡ የመንግሥት አመራሮች የሚሳተፉበት ሥልጠና በውቢቷና የጣና ፈርጧ ባሕር ዳር ከተማ ተጀምሯል።
በሥልጠናው የእንኳን ደህና መጣችሁ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት...








