በማኅበረተሰቡ የሚነሱ ጥያቄዎችን በየደረጃዉ እንደሚፈታ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ፡፡
ጎንደር፡ ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፈው ሳምንት በጎንደር ከተማ በ95 መድረኮች በማኅበረሰቡ የተነሱ ጥያቄዎችን ለመፍታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ባለድርሻ አካላት እና ተወካይ የማኅበረተሰብ ክፍሎች ተወያይተዋል፡፡
የጎንደር ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ ደብሬ የኋላ ከዚህ ቀደም...
የሥራ አጥ ቁጥር መበራከት ለወንጀል መበራከት ምክንያት በመኾኑ አሁንም መፍትሄ እንደሚያሻው የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ጉባኤው በቆይታው በሰባት አጀንዳዎች ላይ ውይይት ያደርጋል ተብሎም ነው የሚጠበቀው።
የተቋማትን የ2015 በጀት...
የተፈጠረው የፀጥታ ችግር የትምህርት ዘርፉን እየጎዳው መኾኑን የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።
ደብረ ብርሃን: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ከሚገኙ 1 ሺህ 21 የትምህርት ተቋማት ውስጥ የመማር ማስተማር ሥራውን እያካሄዱ ያሉት 725 ትምህርት ቤቶች ብቻ መኾናቸውን የዞኑ ትምህርት መምሪያ ምክትል ኀላፊ...
“ከ10 ሚሊዮን በላይ መጻሕፍት ለክልሎች እና ከተማ አሥተዳደሮች ተከፋፍሏል” ትምህርት ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲሱን ሥርዓተ ትምህርት ትግበራ ተከትሎ ከ22 ነጥብ 7 ሚሊዮን በላይ የሁለተኛ ደረጃ የመማሪያ ማስተማሪያ መጸሕፍት መታተማቸው ተገልጿል።
በትምህርት ሚኒስቴር የአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አየለች...
“በአልጣሽ ብሔራዊ ፓርክ 180 ኪሎ ሜትር መንገድ ለመገንባት ጨረታ ወጥቷል” የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ጥበቃ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አልጣሽ ብሔራዊ ፓርክ በሀገሪቱ ከሚገኙ 13 ብሔራዊ ፓርኮች መካከል አንዱ ነው። ፓርኩ በርካታ የአዕዋፍት እና የእንስሳት ዝርያዎችን በውስጡ ይዟል። ከፍተኛ የደን ሽፋን ያለው ፓርክም ነው።
በኢትዮጵያ በመጥፋት ላይ የሚገኙ...








