“የሚወጡ ፖሊሲዎች እና ሕጎች የአካል ጉዳተኞችን መብት እና ጥቅም የሚያስከብሩ ይኾናሉ” ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ኅዳር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሚወጡ ፖሊሲ እና ሕጎች የአካል ጉዳተኞችን መብት እና ጥቅም የሚያስጠብቅ እንዲኾን መንግሥት ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር እየሠራ መኾኑን የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የፊታችን እሁድ የሚከበረውን ዓለም አቀፉ...

ግሎባል አሊያንስ ለጎንደር ዩኒቨርስቲ 15 ሚሊዮን ብር የሚገመት የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ግሎባል አሊያንስ ለኢትዮጵያውያን መብት ለጎንደር ዩኒቨርስቲ 15 ሚሊዮን ብር የሚገመት ለህክምና አገልግሎት የሚውል ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። በርክክቡ ላይ ንግግር ያደረጉት የግሎባል አልያንስ ተወካይ በፈቃዱ ዓባይ የሕክምና መርጃ መሣሪያዎች ከ15...

ከ12 ሺህ 600 ሔክታር በላይ መሬት በመስኖ ስንዴ መሸፈኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016 ዓ.ም 333 ሺህ 400 ሔክታር መሬት በመስኖ ለማልማት እየተሠራ ነው። ከ40 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል። በመስኖ ለማልማት ከታቀደው መሬት ውስጥ ከ250...

ሕዝቡን የዘላቂ ሰላም ባለቤት ለማድረግ ቀን ከሌሊት እንደሚሠሩ የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የሚሳተፉበት እና በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ የሚመክር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። ከውጭ እና ከውስጥ አካላት ጋር በመተባበር የክልሉን ሰላም በማወክ የሕዝቡን ኑሮ ለማጎሳቆል ያለሙ...

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በ13 ወረዳዎች ላይ የወባ በሽታ መከሰቱ ተገለጸ።

ጎንደር: ኅዳር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሽታውን ለመቆጣጠር ከ2 ሚሊዮን በላይ አጎበር ተደራሽ መደረጉን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታውቋል። በዞኑ በሚገኙ አብዛኛው ወረዳዎች የወባ ወረርሽኝ የተከሰተ ሲኾን ወረርሽኙ ከተከሰተባቸው ወረዳዎች መካከል የታች አርማጭሆ ወረዳ እና...