“ከግጭት የምናተርፈው ነገር ባለመኖሩ አለመግባባቶችን በውይይት መፍታት ይገባል” የደሴ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል...

ደሴ: ኅዳር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር በከተማው ከሚገኙ የቀጣና መሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። ከተማዋ ላይ ያለውን ሰላም ለማጠናከርና በየአካባቢው ማኅበረሰቡ ለሰላም መጠበቅ የድርሻውን እንዲወጣ ለማድረግ ያለመ ውይይት ነው የተካሄደው።...

“በሕጻናት ትምህርት ላይ ትርጉም ያለው ለውጥ ለማምጣት በጋራ መረባረብ ይገባል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በክልሉ የትምህርትን ተደራሽነት እና ፍትሐዊነትን ለማረጋገጥ ከሚንቀሳቀሱ የፕሮጀክት አስተባባሪዎች ጋር በአፈጻጸማቸው ዙሪያ እየተወያየ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል...

ፀደይ ባንክ በአማራ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ50 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፀደይ ባንክ በአማራ ክልል በዋግኽምራ እና በሰሜን ጎንደር ዞኖች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ50 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጎል። የባንኩ ዋና ፕሬዚዳንት መኮንን የለውምወሰን ድጋፉ በአማራ መልሶ ማቋቋም...

“የክልሉን ማኅበራዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ችግሮች ለመፍታት ከተሜነት አይነተኛ መፍትሄ ነው” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ መዋቅራዊ ፕላን ሂደት እና የስማርት ሲቲ ጽንሰ ሃሳብ ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይቱ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ምሁራን፣ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ተወካዩች፣ የክልሉ...

“18ተኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ብዝኀነትን እውቅና የምንሰጥበት አንድነታችንን የምናጠናክርበት ቀን ነዉ” የፌዴሬሽን ምክር ቤት

አዲስ አበባ: ኅዳር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 18ተኛዉ የኢትዮጵያ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን "ብዝኀነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት "በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ በፓናል ዉይይት እየተከበረ ነዉ። በበዓሉ የተለያዩ የማኀበረሰብ ክፍሎችና ከፍተኛ የመንግሥት ኀፊዎች ተገኝተዋል። የፌዴሬሽን ምክር...