“የማይቻለው አለመቻል ብቻ ነው” የሕይወት ክሕሎት ሠልጣኞች
ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የፍቅር ማዕድ" በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የሥጦታ ሥርዓት ሥልጠና ማዕከል ሲኾን በሕይወት ክህሎት ያሠለጠናቸውን ወጣቶች አስመርቋል።
ማዕከሉ በባሕር ዳር ከተማ በሚገኘው ቅርንጫፉ ለ21 ቀናት በሕይወት ክሕሎት እና ...
አሁን ያለው ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዳይስተጓጎል በትኩረት እንደሚሠራ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።
ባሕር ዳር: ሕዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንደላማው በወቅተዊ ጉዳይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም በክልሉ በተፈጠረው የሰላም እጦት ከተማዋ በችግር ውስጥ እንደነበረች አስታውሰዋል።
ከተማዋ ግዙፍ ኢኮኖሚ የሚንቀሳቀስባት መኾኗን ያነሱት...
የአካባቢያቸውን ሰላም ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሠሩ የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ጎንደር: ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአካባቢያቸውን ሰላም ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሠሩ የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ነዋሪዎች ተናግረዋል። በወረዳው ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ያለመ ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ አመራሮች፣ ሃይማኖት አባቶች፣...
በባሕር ዳር ከተማ 392 ሚሊዮን ብር በኾነ ወጭ የጽዳት እና ውበት ሥራ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ከተማን ውብ እና ጽዱ ለማድረግ በ392 ሚሊዮን ብር የተጀመሩ የጽዳት እና ውበት ሥራዎች እየተካሄደ መኾኑ ተገልጿል። ሥራዎቹ በመጪው ጥር ወር ተጠናቀው ለአገልግሎት እንደሚበቁም የከተማ አሥተዳደሩ ውኃ...
“ሀገራዊ ሥልጠና መሰጠቱ ሁሉም የመንግሥት አመራሮች ተቀራራቢ ግንዛቤ እንዲኖረው የሚያስችል ነው” በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት...
ደሴ: ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አራተኛ ዙር የመንግሥት አመራሮች ሥልጠና በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ሥልጠናውን እየተከታተሉ የሚገኙ አመራሮች የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡ በኢንዱስትሪ ፓርኩ የተመለከቱት እንቅስቃሴ ኢትዮጵያ ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለመሸጋገር የያዘችውን...








