“ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኦስትሪያና ቼክ ሪፐብሊክ ያደረጉት ቆይታ እንዲሁም በኮፕ 28 የአየር...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኦስትሪያ እና ቼክ ሪፐብሊክ ያደረጉት ቆይታ እና በኮፕ 28 የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ የነበራቸው ተሳትፎ ስኬታማ እንደነበር የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ...
“ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተለያዩ ሀገራት የነበራቸው ጉብኝት እና የጉባዔ ተሳትፎ የኢትዮጵያን ክብር...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተለያዩ ሀገራት የነበራቸው ጉብኝት እና የጉባዔ ተሳትፎ የኢትዮጵያን ክብርና መልካም ገጽታ ከፍ ያደረገ መኾኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሸን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) ገለጹ።
ጠቅላይ...
“በድርቅ እና በአንበጣ ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች ለመስኖ ልማት ማዳበሪያ እና ምርጥ ዘር እየተሰራጨ ነው”...
ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር መላሽ ዓለሙ ይባላሉ። በጃናሞራ ወረዳ የአይጠጠር ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። በአካባቢው በተከሰተው ድርቅ በርካታ ንብረቴን አሳጥቶኛል ይላሉ። ቤተሰቦቻቸው ለከፋ ችግር መጋለጣቸውንም ተናግረዋል።
አርሶ አደር መላሽ እንዳሉት በድርቁ ምክንያት...
”ለአካል ጉዳተኞች ተቋማዊ ውክልና በመስጠት ምላሽ መስጠት ያስፈልጋል” የአማራ ክልል አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን
ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ ዕድል እና የልማት አጀንዳዎች ለአካል ጉዳተኞች ምቹ፣ ተደራሽ እና አካታች እንዲኾኑ የአማራ ክልል አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን አሳስቧል።
የምጣኔ ሃብታዊ ሥርዓቱም ኾነ የሥራ ዕድል ፈጠራው አካል...
“ሪፖርተር ጋዜጣ በኅዳር 23 እትሙ በውጭ ምንዛሬ ተመን ላይ ከፍተኛ ለውጥ ለማድረግ መታቀዱን በማስመልከት...
"በውጭ ምንዛሪ ተመን ላይ ለውጥ ለማድረግ የወጣ መረጃ የለም" የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሪፖርተር የአማርኛ ጋዜጣ ብሔራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሪ ተመን ላይ በቅርብ ጊዜና በከፍተኛ ደረጃ ለውጥ ለማድረግ...








