“በበዓሉ ልዩነት ሳይኾን ኅብረ ብሔራዊነት እንዳለ የሚታይበት ቀን ነው” የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር

ጅግጅጋ: ኅዳር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሱማሌ ክልል እየተከበረ በሚገኘው የብሔር ብሔረሰቦችን ቀን ላይ የተገኙት የሱማሌ ክልል የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሀሰን ቃሲም (ዶ.ር) በዓሉ ኢትዮጵያዊያን የራሳቸውን ቱባ ባሕል በአንድ ላይ አቅርበው የሚያስተዋውቁበት ነው ብለዋል።...

”አሁን በመከላከያ ሠራዊትና የአማራ ክልል የፀጥታ ኀይሎች ላይ ጫና መፍጠር የሚችል የታጠቀ ቡድን የለም”...

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ጥቂት ወራት በክልሉ በተፈጠረው የሰላም እና የጸጥታ ችግር ምክንያት ዘርፈ ብዙ ጉዳት ደርሷል። ክልሉ በተፈጠረው የሰላም እጦት ከደረሰበት ሰብዓዊ ጉዳት በተጨማሪ ታላላቅ የልማት ፕሮጀክቶች ቆመዋል፤ መሠረተ ልማት ወድሟል...

ነገስ ምን እንኾን ይኾን?

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገሬው ሰው “ማስተማርያም አታድርገኝ፤ መማርያም አትንሳኝ” ይላል፡፡ ብልህ ከጎረቤቱ ሲማር ሞኝ ደግሞ በራሱ ላይ እስኪደርስበት ይጠብቃልና፡፡ በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር ጥንት ሳይኾን ትናንት፣ ከትናንትም ዛሬ፣ ከዛሬም አሁን ማስተማሪያ የሚኾኑ...

18ኛውን የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በጅግጅጋ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓሉ ዛሬ ህዳር 26/2016 ዓ.ም የብዝኃነት ቀን በሚል ስያሜ በልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች በደማቅ ኹኔታ እንደሚከበር በኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ተረፈ በዳዳ አስታውቀዋል:: የበዓሉ...

የንግድ ትርዒት እና ባዛር በጅግጅጋ ከተማ ተከፈተ።

ጅግጅጋ: ኅዳር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)18ኛውን የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በምታስተናግደው ጅግጅጋ የበዓሉ አካል የኾነው የንግድ ትርዒት እና ባዛር ተከፍቷል፡፡ በዓሉ ''ብዝኅነት እና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት'' በሚል መሪ መልዕክት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በጅግጅጋ...