የሴቶችን ፆታዊ ጥቃት ለመከላከል ፍትሕ አካላት ቅንጅታዊ ሥራዎችን በመሥራት ለውጥ ሊያመጣ የሚችል ተግባር እንዲፈጽሙ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ማኅበር የሴቶችን ጥቃት ለመከላከል የዓለም አቀፉን የፀረ ፆታዊ ጥቃት መሠረት አድርጎ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ነው። ማኅበሩ በየዓመቱ ከሕዳር 15 እስከ ሕዳር 30 ድረስ የነጭ ሪቫን...

በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘችው ኳስ

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከጨዋታ ውጪ የኾነ ውሳኔን የምታግዝ ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ውጤት የኾነች ኳስ በሚቀጥለው ዓመት በጀርመን በሚደረገው የአውሮፓ ዋንጫ በጥቅም ላይ እንደሚውል የአውሮፓ እግር ኳስ አሥተዳዳሪ አካል እና አዲዳስ ይፋ...

የብሔር ብሔረሰቦች በዓል ዝግጅት ላይ የኅብረተሰቡ ተሳትፎ ትልቅ እንደነበር የሱማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ሙስጠፋ ሙሐመድ...

ጅግጅጋ: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል የሚከበርበት የሱማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ሙስጠፋ ሙሐመድ ስለበዓሉ አከባበር እና ዝግጅት መግለጫ ሰጥተዋል። ፕሬዚዳንቱ በመግለጫቸው የብሔር ብሔረሰቦችን በዓል ለ2ኛ ጊዜ ለማዘጋጀት እድል ማግኘታቸውን...

“ኅብረት ሥራ ማኅበራት መንግሥት ለወጠናቸው የልማት ስትራቴጅዎች አጋዥ ኾነው እየሠሩ ነው” የኢትዮጵያ ኅብረት...

አዲስ አበባ: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኅብረት ሥራ ማኅበራት መንግሥት ለወጠናቸው የልማት ስትራቴጅዎች አጋዥ ኾነው እየሠሩ መኾኑ ተገልጿል። "የቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበራት አባላት እርስ በርስ ይደጋገፋሉ" በሚል መሪ ቃል የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት...

“የሁሉም በሁሉም የኾነውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት የአንድ ወገን ብቻ አድርጎ ማየት ሀገርን እንደመካድ ይቆጠራል”...

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሠራዊቱን እንደ ዓይኑ ብሌን ሌት ተቀን ነቅቶ ከሚጠብቀው ከአብራኩ ከወጣበት ሕዝብ ለመነጠል የሚደረገው ግብግብ በምንም መለኪያ ተቀባይነት አይኖረውም ብሏል የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ። የቢሮው ሙሉ መልእክት ቀጥሎ...