የመንግሥት ሠራተኞች ከአሉባልታ ወሬ በመራቅ ለሰላሙ ጥሪ ዘብ ሊቆሙ እንደሚገባ የሰቆጣ ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት...
ሰቆጣ: ታኅሳሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የክልሉን ሰላም ለማረጋጋት እና ፖለቲካዊ ጥያቄዎችን በሕጋዊ መንገድ ለመፍታት የሰላም ጥሪ ካቀረበ ዛሬ ሦስተኛ ቀኑን ይዟል።
ይህንን የሰላም ጥሪ በማስመልከት ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የሰቆጣ...
በክልሉ መንግሥት የተላለፈው የሰላም ጥሪ እርስ በእርስ መጠፋፋትን የሚያስቀር እንደኾነ የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ደባርቅ: ታኅሳሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ላለፉት አራት ወራት የተፈጠረውን የሰላም ችግር በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ያስተላለፈው የሰላም ጥሪ ሦስተኛ ቀኑን አስቆጥሯል፡፡
በተላለፈው የሰላም ጥሪ ላይ አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡት የደባርቅ ከተማ እስልምና ጉዳይ ምክር...
የሰላም ጥሪው የተሳሳተ እና የተዛባ ትርጉም እንዳይሰጠው በየደረጃው ላሉ ፈጻሚዎች ግልጽ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ በርካታ አካባቢዎች ለወራት የዘለቀው ግጭት እና አለመረጋጋት ያደረሰው ውድመት መጠነ ሰፊ ነው፡፡ በተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠሩት ደም አፋሳሽ ግጭቶች የበርካቶችን ቤት እና ሕይዎት አደጋ ላይ ጥለው አልፈዋል፡፡ በጅራፍ...
መንግሥት ያቀረበው የሰላም ጥሪ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የሚያስችል እንደኾነ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ጎንደር: ታኅሳስ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቀረበው የሰላም ጥሪ ተቀራርቦ በመነጋገር በሰላማዊ መንገድ ችግሮችን ለመፍታት ያስችላልም ብለዋል አስተያየታቸውን ለአሚኮ ያጋሩ የከተማዋ ነዋሪዎች፡፡
ነዋሪዎቹ የሚነሱ ጥያቄዎችን በሰላማዊ መንገድ ለመመለስ እና ችግሮችን በወቅቱ ለመፍታት መንግሥት እና ሕዝብ በሆደ...
“በአፍሪካ የሚያጋጥሙ የደኅንነት ሥጋቶችን ለመቀልበስ የጋራ ትብብር ያስፈልጋል” ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍሪካ የሚያጋጥሙ የደኅንነት ሥጋቶችን ለመቀልበስ የጋራ ትብብር እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገልጸዋል።
የኢትዮጵያ አየር ኃይል 88ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል "በመስዋዕትነት አገርን የዋጀ...








