ማንቸስተር ሲቲ ከክሪስታል ፓላስ ወሳኝ ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ኖቲንግሃም ፎሬስት እና ቶትንሐም ሆትስፐር ይጫወታሉ፡፡ በሊጉ ኖቲንግሃም 16 ጨዋታዎችን አድርጎ በስምንት ጨዋታዎች ተሸንፎ በሦስቱ ብቻ አሸንፏል፡፡ በ14 ነጥብም 16ኛ ደረጃ ላይ...
አቶ ደመቀ መኮንን ከመንግሥታቱ ድርጅት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዴ ጋር በጄኔቫ ተወያይተዋል ።
አቶ ደመቀ መኮንን በውይይቱ ላይ እንደገለጹት፤ ከአንድ...
ሁለንተናዊ ለውጥ የሚያመጡ የዲጂታል መፍትሔዎች ለማቅረብ በትኩረት እየሠራ መኾኑን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 05/2016 (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም ለኅብረተሰቡ ሁለንተናዊ ለውጥ እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ትልቅ ትርጉም ያላቸውን የዲጂታል መፍትሔዎች ለማቅረብ በትኩረት እየሠራ መኾኑን አስታውቋል፡፡ ተቋሙ ከዚህ በፊት ከተለመደው አግልግሎት እጅግ የላቀ የድምጽ እና የምስል ጥራት...
ግጭቱ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት ማድረሱን የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ገለጸ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ሲያደብር እና ዋዩ ወረዳ በወቅታዊ የሰላም ሁኔታ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው፡፡ በውይይቱ በክልሉ መንግሥት የቀረበውን የሰላም ጥሪ በመቀበል ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተመላክቷል።
ክልሉ በገጠመው የጸጥታ...
“ሁሉም ለሰላም ይቁም” የሃይማኖት አባቶች
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፈጣሪ ምልክት የኾነውን ሰላም መጠበቅ የሁሉም ድርሻ ሊኾን እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች መክረዋል፡፡ የባሕር ዳር ርዕሰ ከተማ ወረዳ ቤተ ክህነት ጽሕፈት ቤት ሥራ አስኪያጅ እና የሃይማኖት ተቋማት ሰብሳቢ...








