የክልሉ መንግሥት ያቀረበው የሰላም ጥሪ ከሕግ አንጻር እንደት ይታያል?

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተከሰተውን የሰላም መደፍረስ ለመፍታት የክልሉ መንግሥት ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ጋር በመነጋገር ታጥቀው ለሚንቀሳቀሱ አካላት ለሰባት ቀናት የሚቆይ የሰላም ጥሪ አቅርቧል። ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የሕግ...

“ኢትዮጵያ ለጠየቀችን ጥያቄ መልስ መስጠት ያለብን ጊዜ አሁን ነው” ፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አማካሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ምክክሩ እንዲሳካ ኢትዮጵያ ለጠየቀችን ጥያቄ መልስ መስጠት ያለብን ጊዜ አሁን ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አማካሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ...

በአማራ ክልል የገጠመውን ችግር ሙሉ በሙሉ በመቀልበስ የሕዝቡን ሰላም ለማረጋገጥ “የጣና ቃል ኪዳን ሰነድ”...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የ2016 ዓ.ም የአምስት ወራት የሥራ እንቅስቃሴውን እና የወደፊት የሥራ አቅጣጫውን የክልል፣ የዞን እና የከተማ አሥተዳደር አመራሮች በተገኙበት በባሕር ዳር ከተማ ገምግሟል።...

“በአንድ ቀን ሁለት ቃል ኪዳን”

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንዳንድ  ቀናት አሉ ከቀናት ሁሉ የተለዩ፣ ከቀናት ሁሉ ከፍ ያሉ፣ ተለይተው የሚታወሱ፣ በታሪክ መዝገብ ላይ የማይረሱ፣ በትውልድ ልብ ላይ የሚታወሱ፡፡ አንዳንድ ቀናት አሉ ደስታ የበዛባቸው፣ ድርብ ተድላ የሚታይባቸው፣...

“ከዓለም አቀፍ የኃይል አሰላለፍ እና ከዘመኑ የውጊያ አውድ አኳያ ኢትዮጵያ አየር ኃይሏን እንደምታዘምን ይታወቃል”...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 88ኛ ዓመት የአየር ኃይል የምስረታ ቀን ማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ ላለፉት ዓመታት ወታደራዊ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ የአየር ኃይሉ አባላት ተመርቀዋል፡፡ በሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት...