በኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን መካከል 4ኛው ዙር የሦስትዮሽ ድርድር ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀመረ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሦስትዮሽ ድርድሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል-ሲሲ ባለፈው ሐምሌ ወር መጀመሪያ አካባቢ ተገናኝተው የሰጡትን የጋራ መግለጫ ተከትሎ እየተካሄደ ያለ ነው ተብሏል፡፡
የሁለቱ ሀገራት መሪዎች የሦስቱ...
የሩሲያ ባለሃብቶች በአምራች ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ዘርፍ እንዲሳተፉ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በሩሲያ የማዕድን ሃብት ኤጀንሲ ኀላፊ ኢቭጌኒ ፔትሮቭ ከተመራው ልዑክ ጋር ተወያይተዋል።ለሩሲያ ባለሃብቶች ልዑክ በኢትዮጵያ ስላለው የኢንቨስትመንት አማራጮች ገለፃ ተደርጓል። በ10 ዓመቱ የልማት እቅድ እና በሀገር...
የኅብረት ሥራ ማኅበራት ለሀገር ኢኮኖሚ ያላቸውን አበርክቶ ለማሳደግ የሪፎርም ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው።
አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ከኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አመራሮች፣ ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና ከኮሚሽኑ ከፍተኛ አመራሮች ጋር የኅብረት ሥራ ማኅበራትን የልማት እና የዕድገት የሪፎርም ንቅናቄ...
“በጦርነቱ በደረሰብኝ ጉዳት ማኅበራዊ ጫና ደርሶብኛል፤ ትምህርቴንም መቀጠል አልቻልኩም” ተማሪ ሳሙኤል መላኩ
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ሦስት ዓመታት በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በተከሰተው ጦርነት ከፍተኛ ቁሳዊ ጉዳት መድረሱ ይታወሳል። የጦርነት ዳፋው በዜጎች ላይ የከፋ ሰብዓዊ ጉዳት አድርሷል።የጦርነት ችግር ገፈቱ ቀማሽ ከኾኑት ውስጥ የ16 ዓመቱ ...
“ሰላም ከሌለ ማሳው ጦም ያድራል፤ ገበያውም ይራባል”
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰላም የበለጠ ነገር ምን ይኖራል? በሰላም ወጥቶ ከመግባት የዘለለ ትርፍ ምን ይገኛል? ሰላም የሁሉም መሠረት የሁሉም መፈጸሚያ አይደለምን?
የሀገሬው ሰው ጎህ ሲቀድ ገና ከተኛባት መደቡ ቀና ብሎ...








