“ወደ ስህተት የሚመራንን የሀሰት ወሬ አንሰማም፤ የሰላም ጀግኖች ኾነን ሕዝባችንን እንክሳለን” የሸዋ ሮቢት ማዕከል...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሸዋ ኮማንድ ፓስት ለ10 ቀናት ለ3ኛ ዙር የተሃድሶ ሥልጠና ሲከታተሉ የቆዩ 161 ሠልጣኞች ተመርቀዋል።
የተሃደሶ ሥልጠናውን የተከታተሉት በሰሜን ሸዋ ዞን አሥተዳደር፣ የኦሮሞ...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ ታኅሣሥ 9/2016 ዓ.ም በሚያካሄደው 9ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ሹመቶችን ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያካሄደው 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን...
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ኾነ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡ 16 ቡድኖችን የሚያፎካክረው የሻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ እጣ ማውጣት ተከናውኗል፡፡
በጥሎ ማለፉ የፖርቱጋሉ ኤፍሲ ፖርቶ ከእንግሊዙ አርሰናል፤ የዴንማርኩ ኤፍ.ሲ...
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ኾነ፡፡
ታኅሳሥ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)16 ቡድኖችን የሚያፎካክረው የሻምፒየንስ ሊግ የመጨረሻው የምድብ ድልድል ይፋ ኾነ፡፡
የፖርቱጋሉ ኤፍሲ ፖርቶ ከእንግሊዙ አርሰናል ፤የዴንማርኩ ኤፍ.ሲ ኮፐንሃገን ከ እንግሊዙ ማንቸስተር ሲቲ ፤ የጣልያኑ ናፖሊ ከስፔኑ ባርሴሎና ፤ የፈረንሳዩ...
“ለሰላም እና እርቅ የሚደረጉ ጥረቶች ስኬታማ የሚኾኑት በመተማመን፣ በመተባበር እና በመነጋገር ነው” ሰላም እና...
ጎንደር: ታኅሳስ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ በሰላም ግንባታ እና ግጭት አፈታት ዙሪያ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች እና ከፀጥታ አካላት ጋር በጎንደር ከተማ ውይይት እያደረገ ነው።
በውይይቱ መክፈቻ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል...








