በድርቅ ምክንያት የቀነሰውን የማር ምርት መልሶ ለማሳደግ እየተሠራ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የእንስሳት...

ሰቆጣ: ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር ወይዘሮ ሙሉ አፈወርቅ በድሃና ወረዳ አምደወርቅ ከተማ የ01 ቀበሌ ነዋሪ ናቸው ። አርሶ አደር ሙሉ ባሏቸው 15 ባሕላዊ እና 5 ዘመናዊ ቀፎዎችን በመጠቀም ቤተሰቦቻቸውን ያሥተዳድራሉ፤ ልጆቻቸውንም ለቁም...

“የወባ ስርጭትን ለመከላከል የአካባቢ ቁጥጥር ሥራን ዘላቂነት ባለው መንገድ መሥራት ይገባል” የአማራ ክልል...

"የወባ ስርጭቱ ዘንድሮ 50 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል" የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የዚህ ዓመት የወባ ስርጭት ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር 50 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን የአማራ ክልል...

አዲስ የተመረጡት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ ማን ናቸው?

ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው የተሾሙት ወይዘሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ የተወለዱት በጎንደር ከተማ ነው። በትምህርት ዝግጅታቸው የመጀመሪያ ዲግሪ በሕግ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፣ ሁለተኛ ዲግሪ በሰላም እና ደኅንነት ከአዲስ...

“መንግሥት በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ የዋጋ ንረትን ለመቀነስ በትኩረት ይሠራል” የፕላን እና ልማት ሚኒስትር

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሁለተኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ላይ የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ እድገትን ለማረጋገጥ እና የዋጋ ንረትን ትርጉም ባለው መልኩ ለመቀነስ ልዩ ትኩረት መሥጠቱን የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ...

ለባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ ማጠናቀቂያ ከ970 ሚሊዮን ብር በላይ መፈቀዱ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ የቀሪ ሥራዎች ማጠናቀቂያ አንድ ቢሊዮን ብር ተጠይቆ ከ970 ሚሊዮን ብር በላይ መፈቀዱን የክልሉ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ገልጿል። ከተፈቀደው ገንዘብ 400...