ከሁሉም አስቀድሞ ሰላም እንዲኾን እና ጥያቄዎች እንዲፈቱ እንደሚፈልጉ የደብረ ታቦር ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ።
ደብረ ታቦር: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 15 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል። የውይይት መድረኮችን የአማራ ክልል መንግሥት፣ የፌደራል መንግሥት እና የሌሎች ክልል መንግሥታት ከፍተኛ አመራሮች መርተዋቸዋል።
"ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላም...
“ወጣቱ በተሳሳተ ትርክት እና በማኅበራዊ ሚዲያ በሚሰራጭ አሉባልታ ሳይፈታ የሰላሙ ባለቤት ሊኾን ይገባል” ዓለሙ...
ገንዳ ውኃ: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል 15 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል። የውይይት መድረኮችን የአማራ ክልል መንግሥት፣ የፌደራል መንግሥት እና የሌሎች ክልል መንግሥታት ከፍተኛ አመራሮች መርተዋቸዋል።
"ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና...
“ሁላችንም የሰላም ሐዋሪያ ልንኾን ይገባል” የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ
ጎንደር: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 15 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል። የውይይት መድረኮችን የአማራ ክልል መንግሥት፣ የፌደራል መንግሥት እና የሌሎች ክልል መንግሥታት ከፍተኛ አመራሮች መርተዋቸዋል።
"ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ለሁለንተናዊ ብልጽግና"...
በሰሜን ጎንደር ዞን ሰላምን ለማስፈን በተሠራው ሥራ ዞኑ አሁን ላይ የተሻለ ሰላም ያለበት አካባቢ...
ደባርቅ: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ አሥተዳደር "ፈተናዎችን ተሻግረን የኢትዮጵያን ልዕልና በጋራ አንሠራለን፤በአንድነት ስንቆም ህልውናችንን እና ክብራችንን እናስጠብቃለን" በሚል መሪ መልእክት በሰላም፣ በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ ከኹሉም...
ከግጭት እና ከጦርነት በመራቅ አንድነት እና ኅብረ-ብሔራዊ አንድነትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ።
ከሚሴ፡ ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግና በሚል መሪ መልእክት በአማራ ክልል የተፈጠረውን አንጻራዊ ሰላም ወደ ዘላቂ ሰላም በመመለስ ከሕዝብ የሚነሱ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር...








