ከወቅታዊ ሁኔታው አንፃር የብዙኃን መገናኛ ኀላፊነት ተሰምቷቸው የሚሠሩበት ጊዜው አሁን እንደኾነ የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር፡ ጥር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ የስድስት ወር መደበኛ እና ወቅታዊ ሥራዎች የእቅድ አፈጻጸሙን በኮምቦልቻ ከተማ እያካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የተገኙት የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ምክትል ኀላፊ ህሊና መብራቱ የመድረኩ...

ሴቶች ክልሉ ከገባበት የሰላም እጦት እንዲወጣ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አሳሰበ።

እንጅባራ: ጥር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሴቶች ክልሉ ከገባበት የሰላም እጦት እንዲወጣ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አሳስቧል።"የኢትዮጵያን ሰላም አስጠብቃለሁ ለልጆቼ ምንዳን አወርሳለሁ'' በሚል መሪ ሃሳብ ዘላቂ ሰላምን በማጽናት የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ ያለመ...

እስከ 20 ሺህ ለሚኾኑ ሥራ ፈላጊዎች የሥራ እድል ይፈጥራል የተባለለት የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ...

ባሕር ዳር፡ ጥር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ እና የዞን ከፍተኛ አመራሮች በፋብሪካው ተገኝተው የሚገኝበትን የግንባታ ሁኔታ ተመልክተዋል። የለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ምክትል ሥራ አሥኪያጅ አበባው በቀለ ፋብሪካው በቅርብ ጊዜ ወደ ምርት ይገባል ብለዋል። ፍብሪካው...

በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቀሉ።

ደብረ ብርሃን: ጥር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቅለዋል። ታጣቂዎቹ የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ወደ ማኅበረሰቡ መቀላቀላቸውን ተከትሎ በተዘጋጀው መድረክ ላይ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል...

የባሕር ዳር ዓባይ ወንዝ ድልድይ መዳረሻ መንገድ የአስፓልት ንጣፍ ሥራ በመካሄድ ላይ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የዓባይ ወንዝ ድልድይ መዳረሻ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የአስፓልት ንጣፍ ሥራ በመካሄድ ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ገለጸ፡፡ ከሄኒ ጋርደን አደባባይ እስከ ዘንዘልማ መገንጠያ የሚዘልቀው...