ከ110 ሺህ በላይ የኅብረት ሥራ ማኅበራት የአሠራር ለውጥ እንዲያመጡ እየተሠራ መኾኑን የኅብረት ሥራ ማኅበራት...
አዲስ አበባ: የካቲት 25/2016 ዓ.ም(አሚኮ)የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ማኅበራት ለኢትዮጵያ ብልጽግና በሚል መሪ መልእክት የኅብረት ሥራ ማኅበራት ኮሚሽን ከብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ጋር በኮሚሽኑ ሪፎርም ዙሪያ ውይይት እያካሔደ ነው።
በውይይቱ መክፈቻ ላይ የተገኙት የፌዴራል የኅብረት ሥራ ማኅበራት...
የማህጸን በር ካንሰር!
ባሕር ዳር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር መረጃ እንደሚያሳየው በዓለም ላይ ከ17 ሚሊዮን በላይ ሰዎች 70 ዓመት ሳይሞላቸው ተላላፊ ባልኾኑ በሽታዎች ህይወታቸውን ያጣሉ።
በማደግ ላይ በሚገኙ ሀገራት ደግሞ ይበልጥ ስጋት እየኾኑ...
ተአማኒ እና ተጨባጭ መረጃን ለማቅረብ ወሳኝ ኩነትን በተገቢው መንገድ መፈጸም አስፈላጊ እንደኾነ የወሳኝ ኩነቶች...
ደሴ: የካቲት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተአማኒ እና ተጨባጭ መረጃን ለማቅረብ ወሳኝ ኩነትን በተገቢው መንገድ መፈጸም አስፈላጊ እንደኾነ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት አስታውቋል።
በአማራ ክልል ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ለመዝጋቢ አካላት እና ለሚመለከታቸው የጤና ባለሙያዎች ስለአንድ...
በ470 ሚሊዮ ብር ወጭ የተገነባው ሊሃም የምግብ ኮምፕሌክስ ፋብሪካ ተመረቀ።
ደብረብርሃን: የካቲት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሊሃም የምግብ ኮምፕሌክስ ፋብሪካ ዛሬ ተመርቆ ወደ ሥራ መግባቱ ተገልጿል። ፋብሪካው ከዱቄት ምርት በተጨማሪ የፖስታ ምርትም እንደሚያመርት ታውቋል። ፋብሪካው 470 ሚሊዮ ብር ወጭ ተደርጎበት ወደ ሥራ መግባቱ በምረቃ ሥነሥርዓቱ...
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከምስራቅ አማራ ትምህርት አመራሮች ጋር በ2016 ዓ.ም የተሠሩ ሥራዎች ዙሪያ...
ደሴ: የካቲት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በግማሽ ዓመት የተከናወኑ ሥራዎች እና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል።
በክልሉ የተፈጠረው የሰላም እጦት ተማሪዎች ትምህርታቸው ላይ እክል እንደፈጠረ በግምገማ መድረኩ...







