“የካራማራ ድል ሉዓላዊነትን ለማስከበር ዋጋ የተከፈለበት ታላቅ ድል ነው” የቀድሞ ጦር ሠራዊት አባላት
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የካራማራ ድል የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት እና ሉዓላዊነት ለማስከበር ዋጋ የተከፈለበት ታላቅ ድል መኾኑን የቀድሞ ጦር ሠራዊት አባላት ገለጹ።
ከዓድዋ ድል ጀምሮ በየዘመናቱ ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ክብር እና ሉዓላዊነት...
ካራ ማራን ስናስታውስ
ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በየዘመናቱ ከውስጥም ከውጭም የማይተኙላት በርካቶች ናቸው፡፡ የዛሬ 46 ዓመታት ወደኋላ በምናብ ብንጓዝ እንኳን በዚህ ወቅት ጦርነት ውስጥ ነበረች፡፡
ኃይልን ፈጣን የመፍትሔ አማራጭ አድርጎ በመጠቀም የሚታሙት የወቅቱ የሀገሪቱ መሪ...
“ለውጥማ አሁን ነው…”
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት 144 ሺህ 793 ሄክታር መሬት በስንዴ ሰብል ተሸፍኗል፡፡
የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት በሥፋት ከተጀመረ ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ በሽፋን እና ምርታማነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ...
የጋብቻ ውል እና የሕግ ዕይታው
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለታሪኮቻችን በቀለ ደጀን እና አበባ ተክሌ ናቸው።
ሁለቱ ባለታሪኮች በድንገት ይተዋወቃሉ። እየዋለ እያደረ ደግሞ በጣም ተቀራረቡ። አበባ ዘመናዊ ቤት፣ መኪኖች እና የንግድ ድርጅትም አላት። በቀለ በወቅቱ ከ50 ሺህ ብር...
“በእልህ ግጭትን ከማባባስ ይልቅ ተወያይቶ ችግሮችን መፍታት ዘላቂ መፍትሔን ያመጣል” የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች...
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በሰብዓዊ መብት፣ በግጭት አፈታት፣ በሰላም፣ በመልካም አሥተዳደር፣ በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ እና በመሳሰሉት ዘርፎች ላይ እንዳይሠሩ የሕግ ክልከላ እና ቅድመ ሁኔታ ተደርጎባቸው ቆይቷል።
በቅርቡም የሲቪል...








